ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe) header
ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe) profile picture

A government organization to improve the living standard of peoples in Amhara Region via availing access to sustainable quality potable water & energy sources.

Ethiopia
Joined September 2022
Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)Photo by ANRS Water and Energy Bureau Official (@ANRSbowe)
የአማራ ክልል ዉኃና ኢነርጂ ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች በግፍ የተገደሉትን አቶ ግርማ የሺጥላ የአመራር ቁርጠኝነት በመዘከር እንዲሁም የጠባቂዎቻቸውና አሽከርካሪያቸውን ግድያ በማውገዝ በጧፍ ማብራት አስበው ውለዋል።
50
ውብ የጥምቀት በዓል!!
1
87
#Attention!! በአማራ ክልል በውኃ መሰረተ ልማቶች ብቻ የ1.9 ቢሊዮን ብር ውድመት ደርሶ አሁንም በጦረነቱ ውኃ የተቋረጠባቸው ከ4 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከጦርነቱ በፊት ያገኙ የነበረው ውኃ እንደተቋረጠባቸው ነው።
6
14
720
በጦርነቱ የተጎዳው ኢኮኖሚ መልሶ እንዲያገግም ለመሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና ትኩረት መስጠት ይገባል። ዶክተር ጉቱ ቴሶ ምጣኔ ሀብት ባለሙያ
61
የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ ይላል!! መልካም የገና በዓል እንመኛለን!!
1
60
የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ ይላል!! መልካም የገና በዓል እንመኛለን!!
56
በጎንደር የጥምቀት በዓልን በስኬት ለማክበር በሰላምና ጸጥታው ፣ በመሠረተ-ልማት ጥገና፣ በንግድ፣ በጤናው ዘርፍና በንጹሕ መጠጥ ውሃ አቅርቦቶች የተሟላ ዝግጅት ለማድረግ ዐቢይና ንዑስ ኮሚቴዎች ተዋቅረው እየሠሩ ነው። የጎንደር ከተማ አስ/ ለኢፕድ
1
1
64
THE ANRS WATER AND ENERGY BUREAU WISHES A HAPPY NEW YEAR TO FOREIGN PARTNERS ENGAGING ON OUR WASH AND ENERGY WORKS.
1
44
HAPPY NEW YEAR FOR OUR DEVELOPMENT PARTNERS No other portrial of words can depict your brave works done in 2022; specially your coordinated and successfully executed  emergency WaSH assignments in the war affected zones of the Amhara region. Our word is here; YOU SAVED LIVES!!
1
39
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የጎንደር ከተማን የውሃ ችግር ለመፍታት እየተደረገ ላለው ርብርብ ስምንት ባለ ከፍተኛ ጉልበት የውኃ ፓምፖችን ገዝቶ አስረከቧል።
1
33
ሁመራ ዳግም የመብራት አገልግሎት በማገኘቷ የንግድ እንቅስቃሴው እየተነቃቃ ነው። አሁን ላይ ንጹህ የመጠጥ ውሃና የመብራት አግልግሎትን ጨምሮ ችግሮች እየተፈቱ እንደሆነ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
2
31
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ5.4 ሚ $ በጸሐይ ሃይል የሚሰሩ ዘጠኝ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ:: ሚኒስቴሩ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራና ደራ ስለፕሮጀክቱ አጀማመር ዛሬ ከነዋሪዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። ©ኢዜአ
1
2
42
"የአማራ ክልል ያሉትን የውሃ ሀብቶች ከአደጋ ጠብቆ በማልማት የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል እየሰራ ነው።" ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
2
46
በግንባታና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ቁሶች የዋጋ ንረት፣ በጦርነቱ ውድመትና ዝርፊያና በተቋራጮች አቅም ውስንነት የተጓተቱ የውኃ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ተቋራጮችና አማካሪዎች ከታህሳስ 09/2015 ጀምሮ በሙሉ አቅም ወደ ስራ እንዲገቡ አቅጣጫ ተቀምጧል!!
1
41
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ745 ሚሊዮን ዶላር ለጎርፍ አደጋ መከላከልና ለጤና አገልግሎት እርዳታ ፈቀደ። ባንኩ ይፋ እንዳደረገው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በጎርፍ በአየር ንብረት ለውጥ በግጭትና በኮቪድ 19 ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸዋል።
1
በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸው 169 የውሃ ተቋማት ተጠግነው ለአገልግሎት በቅተዋል። በጦርነቱ በዞኑ ከሚገኙት ሁለት ሺህ 187 የንፁህ መጠጥ ውሃ ተቋማት ውስጥ  አንድ ሺህ 112 የውሃ ተቋማት ላይ ጉዳት ደርሷል።
1
Amhara Natioonal Regional State Water and Energy Bureau Rehabilitation Plan of 31 Water schemes in 31 the War Affected Woredas. General infography about (Phase 1)
1
Amhara Regional Water and Energy Bureau Rehabilitation Plan of Water schemes in 31 the War Affected Woredas of SOUTH GONDAR ZONE, DESSIE CITY ADMINISTRATION.
2
The Amhara National Regional State Water and Energy Bureau Rehabilitation Plan of Water schemes in 31 the War Affected Woredas of NORTH SHOA ZONE, SOUTH WOLLO ZONE and OROMOO NATIONALITIES ADMINISTRATION.
1