በቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ ማርያም አካባቢ የሚከሰተውን የጎርፍ መጥለቅለቅ ለመግታትና ለነዋሪዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር 280 ሜትር ርዝመት ያለው የቦክስ ከልቨርት ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል
ከቦሌ ማተሚያ ቤት (አፍሪካ ጎዳና) ተነስቶ ወደ ሠላም ጎዳና፣ ኡራኤልና አትላስ የሚያገናኘው የውስጥ ለውስጥ አቋራጭ መንገድ እየተጠገነ ይገኛል ጥገናው ሲጠናቀቅ በቦሌ ዋና መንገድ ላይ የሚፈጠረውን የትራፊክ መጨናነቅ በመቀነስ የጉዞ ጊዜን ያሳጥራል
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 95/2019 መሠረት ከቀድሞው የትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በከፊል የተረከባቸውን ተግባራት አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ
በ2019 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 228 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎችን ለማከናወን ታቅዶ፣ 266 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ልዩ ልዩ ግንባታና የጥገና ሥራዎች በማከናወን ከዕቅድ በላይ ማሳካት ተችሏል፡፡
አማራጭ የመንገድ ጥቆማ ማስታወቂያ
👇👇👇
web.facebook.com/share/p/19P…
1
184
ባሳለፍነው እና በዚህ ሳምንት ጥገና ከተደረገላቸው በርካታ መንገዶች መካከል፤ ከላፍቶ- ብሔረጽጌ፣ ከላምበረት ወደ ወሰን፤ ከአዲሱ ገበያ - እንጦጦ ኬላ፣ ከኪዳነምህረት - ዓለም ባንክ፣ ከሩዋንዳ - ቦሌ ሚካኤል እና ዮሴፍ አካባቢ የሚጠቀሱ ናቸው
ሰሞኑን የአስፋልት መንገድ ጥገና ከተካሄደባቸው አካባቢዎች መካከል፤ ለገሀር አካባቢ፣ ዓለም ባንክ፣ ቦሌ ሚካኤል ጎርጎሪዮስ አደባባይ አካባቢ፣ ከዊንጌት ወደ አስኮ የሚወስደው መንገድ፣ ፊጋ ትራፊክ መብራት፣ ከጀሞ ሦስት ወደ ጀሞ አንድ አቅጣጫ 2/3






































