A.A. Construction Permit & Control Authority (@AddisConPermit) header
A.A. Construction Permit & Control Authority (@AddisConPermit) profile picture
Addis Ababa, Ethiopia
Joined September 2019
We started discussions on infrastructure integration with QROI, a Hongkong based telecom tech company providing services to the Global Consortium that won the #Ethiopian telecom service liscence. We covered issues from site acquisition to fibre installations & standardization.
1
1
1
12
ይህ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስርዓት በኢንተርኔት አማካኝነት ተጠቃሚው ባለበት ቦታ ሆኖ አገልግሎቱን ለማግኘት እንደሚስችለው በመድረኩ ተገልጿል።
1
በመሠረተ ልማት ቅንጅት ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን እና በክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች ለሚገኙ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ሰራተኞች የኢ- ሰርቪስ አገልገሎትን በሚመለከት የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ።
2
2
ለበለጠ መረጃ ዝርዝር ሰንጠረዡን እንድትመለከቱትና ተያያዥ አገልግሎቶችን በተቀመጠው መሰረት ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። (3/3) @BNegarit
1
6
...ወደተለያዩ ሰባት የህንፃ ምድቦች ("ዝ"፣ "መዝ"፣ "መከ"፣ "ከ" እና "በከ") በማሳደግ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር አገልግሎት መስፈርታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል። (2/3) @BNegarit
1
1
1
5
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም በሶስት ምድብ ("ሀ"፣ "ለ" እና "ሐ") ከፍሎ የግንባታ ፈቃድ አገልግሎት ይሰጥባቸው የነበሩትን የህንፃ አይነቶች፣ ከስጋት ደረጃቸው አንፃር በመመዘን... (1/3) @BNegarit
1
3
1
11
ይህ ፕሮጀክት በተገቢው የጥራት ደረጃ እና ፍጥነት እንዲጠናቀቅ ለማስቻልም ባለስልጣን መስሪያቤቱ ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ እያደረገ ይገኛል።
1
የመሠረተ ልማት ቅንጅት፣ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1441ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
ባለስልጣኑ ባሳለፍነው የጥር ወር #በአዲስአበባ ከ10 ፎቅ በላይ ለሆኑ 25 አዳዲስ ፕሮጀክቶች የግንባታ ፈቃድ ሰጥቷል።
4
የመሰረተ ልማት ቅንጅት ፣ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2012 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና ዳይሬክተሮች እንዲሁም የክፍለ ከተሞች እና ወረዳ አመራሮች በተገኙበት ገመገመ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የትራንስፖርትና መሰረተ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን የ2012 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና ዳይሬክተሮች በተገኙበት ገመገመ፡፡
1