Dire-Dawa University (@DDUniv) header
Dire-Dawa University (@DDUniv) profile picture

Dire-Dawa University aspires to be a premium choice in Ethiopia and among the top ten Applied Science Universities in Africa by 2030.

Dire Dawa, Ethiopia
Joined September 2014
Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)Photo by Dire-Dawa University (@DDUniv)
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተደረገበት፡፡
1
305
የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በረ/ፕ ብርሃነ ኪዳኑ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን ይመኛል፡፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
1
1
196
የሐዘን መግለጫ ከ2000 ዓ/ም ጀምሮ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማኔጅመንት ትምህርት ክፍል መምህር የነበሩት ረ/ፕ ብርሃነ ኪዳኑ ተክለሐይማኖት በደረሰባቸው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለይተውናል፡፡
148
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ Jhpiego HWIP ጋር በመተባበር ተቋማዊ የጥራት ግምገማ አውደ ጥናት አካሂዷል።
2
2
5
210
በፈረንሳይ ሀገር የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆች እና ወዳጆች ግምቱ ከ19 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና መገልገያዎችን ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ድጋፍ አደረጉ፡፡
1
1
166
የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ሁሉንም ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያና የሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ የዕለቱ የክብር እንግዳ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በተገኙበት የማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ተካሄዷል፡፡
2
3
251
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና በሠላም መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
1
118
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና መሰጠት ተጀመረ።
106
የሐዘን መግለጫ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሠራተኛ የሆነችው ወ/ሮ እማዋይሽ ባዩ(ቀዮ) ባደረባት ህመም ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች፡፡
94
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎችን ዛሬ መቀበል ጀመረ፡፡
84
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከአጠቃላይ ተማሪ የላቀ ነጥብ በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ የሆነችው ለተማሪ አዜብ ተገኔ ዩኒቨርሲቲው የሁለተኛ ዲግሪ ማስተርስ ፕሮግራም እስኮላርሺፕ እንድታገኝ መወሰኑ ተገለፀ፡፡
2
96
ረሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የሪሚድያል ፈትና ውጤታችሁን Admission number በመጠቀም በዚህ ሊንክ 👉👉👉 http://197.156.116.45/dorm/result/ ገብታችሁ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
88
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ለአንድ የዩኒቨርሲቲው መምህርና ተመራማሪ የማዕረግ እድገት አጽድቋል፡፡
1
2
109