Enoch (@Enoochhe) header
Enoch (@Enoochhe) profile picture

አስቀድማችኹ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡ጽድቁንም፡ፈልጉ፥ ሌላው ሁሉ፡ይጨመርላችዃል። 🙏

Ethiopian
Joined December 2017
Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)Photo by Enoch (@Enoochhe)
ሰውነታችን በትምህርተ መስቀል አምሳል ለምን እንደምናማትብ አባታችን እንደዚህ ያስተምሩናል::
የእግዚአብሔርን ስም ማራከስ ይብቃ! በቅዱስ ሥላሴ ስም መቀለድ ዘመናዊነት ሳይሆን የሰይጣን ድፍረት ነው!
9
245
የእግዚአብሔርን ስም ማራከስ ይብቃ! በቅዱስ ሥላሴ ስም መቀለድ ዘመናዊነት ሳይሆን የሰይጣን ድፍረት ነው!
4
4
3
53
9,900
የ13ቀን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ችግሩ የሚያጣራ የጥናት ኮሜቴ በመምረጥ ተጠናቆል::💔
1
4
13
504
አንቺ ሆይ የጌታን ፍቅር ለቀበርሁት ለእኔ ዉለታዉን ለረሳሁት ለእኔ ለምኝልኝ።
13
2
135
1,404
ኢየሱስ ሆይ፥ እኔ የተጠማሁ ነኝ። የዚህ ዓለም ነገር ሊያረካኝ አልቻለም። ለሳምራዊቷ ሴት እንደሰጠሃት እባክህ ለእኔም የሕይወትን ውሃ ስጠኝ። ነፍሴን አርካት፤ ጥማቴን ሁሉ በአንተ ብቻ አርካው። አሜን።"
1
2
23
423
ይህ የሕይወት ውሃ መንፈስ ቅዱስና የእግዚአብሔር ቃል ነው።
2
44
ልብን የሚያሳርፍ ቃለ እግዚአብሔር
3
37
1
140
2,735
በእግዚአብሔር የሚያምኑ እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው፥ ለዘላለም ይኖራሉ እንጂ አይናወጡም።» (መዝሙር 124:1)
1
6
50
608
ኢትዮጵያ ውስጥ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ውጪ ያሉ ሌሎች እምነቶች በሙሉ፦ • እየበደሉ "ተበደልን"፤ • እየገደሉ "ተገደልን"፤ • እያረዱ "ታረድን"፤ • እየጨቆኑ "ተጨቆንን" ሲሉ የኖሩ ናቸው
1
3
29
542
ቅዱስ እስጢፋኖስ ስለ እውነትና ስለ ሃይማኖቱ የተወገረ የመጀመሪያው ሰማዕት።በተመሳሳይ መልኩ፣ በአርሲም ሆነ በማንኛውም ስፍራ በግፍ የሚጨፈጨፉና ደማቸው የሚፈስ ንጹሃን ዜጎች በእግዚአብሔር ፊት ያላቸው ዋጋና ክብር እኩል ነው።
1
5
46
518
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሳይጠናቀቅ በአርሲ የምእመናን ግድያና መፈናቀል ቀጥሎል
7
20
466
የዘመነ ጽጌ (የጽጌ ጾም) 3ኛው ሳምንት
3
76
701
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሳይጠናቀቅ በአርሲ የምእመናን ግድያና መፈናቀል ቀጥሎል
1
19
4
67
1,905
የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች። ያዕቆብ 5፥16
1
22
410
ከሸንጎ ቤት ደጃፍ ሀቄን ስጠኝ የሚል ሃቅ ያጣ ገበሬ በሬው የታረደ ሰሚ ቢያጣ ጊዜ ከቀሪው በሬ ጋር ራሱን ጠመደ 💔
1
17
719
ለዚህ ህዝብ እንኳን ጦርነት ጦም ማደር አይገባውም
1
8
1
61
1,201
ስትወድቅ አፈሬን አራግፎ፣ በፍቅር እቅፉ ውስጥ አቅፎ፣
3
73
596
#ለዘመነ_ለማኅሌተ_ጽጌ_ሁለተኛ_ሳምንት ኪነ ጥበቡ እፁብና ድንቅ ነው በአርያም ላይ የሚኖር ዕፁብ ድንቅ ነው። ሰማይን በብርሃን ከዋክብት የጋረደ፣ በእኛ ላይ ምሕረቱን ገለጠ፣ ያርፉባት ዘንድ ለነዋሪ ሰንበትን ሠራ፣
6
54
520
ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሰበሰቧት (በሠሯት) በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን።
9
49
707
"ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።"ምሳሌ 21፥31
1
5
40
557