Media Regulation, Capacity Building and Policy Making
«የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ጋዜጠኞች በተለያዩ የትኩረት መስኮች ጥልቅ ዕውቀትና የትንታኔ ብቃት እንዲላበሱ በማስቻል፣ የሚዲያ ተቋማት በሙያዊ ስነ ምግባርና ብቃት እንዲመራ የራሱን የሆነ አስተዋፅኦ የሚያበረክትና ለዘርፉም አዲስ ምዕራፍ ከፋች መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር...
የሚዲያ አውዱ ከዘመናዊው አለም የቴክኖሎጂ እመርታ ጋር ተሳስሮ ለዴምክራሲ ማበብና መስፋት ሰፊ ዕድል የፈጠረውን ያህል ተግዳሮቶችም ያሉበት በመሆኑ ፈተናውን ገርቶ ዕድሉን ለመጠቀም በነፃነትና በኃላፊነት መካከል ያለውን ሚዛን በሚገባ መጠበቅ እንደሚያስፈልግ ክቡር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስገነዘቡ። የኢትዮጵያ...
“የትግራይ ሚዲያ ኮርፖሬሽን” በሚል አዲስ ስያሜ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሕጋዊ ፈቃድ የተሰጠው የትግራይ ቴሌቪዥን፣ በዛሬው ዕለት ወደ መደበኛ ሥርጭት ተመልሷል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ባደረገው ክትትል፣ የቀድሞው...
በባለስልጣኑ ታግዶ የቆየውን የትግራይ ቴሌቪዥን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተሰጠ መግለጫ፥ በባለሥልጣኑ ታግዶ የነበረዉ “የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ” የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የትግራይ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ በባለሥልጣኑ በዛሬው እለት...
ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተሰጠ መግለጫ፣ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለሥልጣኑ ተሰርዞ የነበረዉ “ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት” ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ተሰጥቶታል። ድምጺ...
ሚዲያዎች ህግንና ሙያዊ ስነምግባርን አክብረው እንዲሰሩ ክትትል እና ቁጥጥር ከማድረግ ባለፈ ባለስልጣኑ ባለፉት ወራት እየገነባ የመጣው ውስጣዊ አቅም መገናኛ ብዙሃን የይዘት ጥራትን እንዲያስጠብቁ ከፍ ያለ ሚና እንዲወጣ እያስቻለ ነው ሲሉ ክቡር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ። የብሔራዊ መረጃ ደህንነት...
"የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 12ኛው የጣና ከፍተኛ የደህንነት ፎረም ላይ ተገኝቼ ንግግር በማድረጌ ደስታ ተሰምቶኛል። የጉባኤው መሪ ቃል ልንዘነጋው የማይገባንን እውነታ ያሳያል፤ ከድንበራችን ባሻገር የሚወሰኑ ውሳኔዎች በዜጎቻችን፣...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተበራከተ የመጣውን የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት መከላከል የሁላችንም ሃላፊነት ነው!! የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጥላቻ ንግግርን እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 1185/2012 የማስፈፀም ሃላፊነት ያለበት...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 61 እንደሚያስረዳው የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን ግዴታዎች ማንኛውም የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ። 1, ይዘት ለማመንጨት ፣ ለማሣተም እና ለማሠራጨት የሚጠቀሙት ቋንቋ ፀያፍ፣ የብልግና፣ ፆታን ፣...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 2 እንደሚያስረዳው ማንኛውም የብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ አገልግሎትና ሠራተኞች የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማክበራቸውን ማረጋገጥ ይኖርበታል ። 1,የእኩልነትን ሕግ መንግሥታዊ መርህ 2,የኢትዮጵያ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ፍትሃዊ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ 1238/13 አንቀጽ 56 እንደሚያስረዳው የሕዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ግዴታዎች ማንኛውም የሕዝብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል ። 1, የሀገሪቱን የቋንቋና የብሔር ፣ የባህል፣ የሃይማኖት የፆታ፣ የክልልና...
የሚዲያ ምህዳሩ ሕግን፣ ሐገራዊ እሴቶችን እና ፍላጎቶችን ባከበረ መልኩ እንዲንቀሳቀስ ይደርጋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር ) የመደመር መንግሥት ምስረታ - 7ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤት መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ #EMA...
እውነትን እንገንባ፣ ጥላቻን እንከላከል፣ አንድነትን እናጠናክር፤ የሀገራችንን ክብርና ጥቅም እናስቀድም!! መገናኛ ብዙኃን የህዝብን አስተሳሰብ የሚቀርጹ፣ የማህበረሰብን ንቃተ ህሊና የሚያዳብሩ፣ የሀገርን ውሳኔዎች በመረጃ የሚደግፉ እና በህዝብ መካከል እምነትን የሚገነቡ ተቋማት ናቸው። ስለዚህ መረጃን የማሰራጨትና...
ጋዜጣዊ መግለጫ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተሰጠ መግለጫ፥ የትግራይ ቴሌቪዥን (Tigray TV) መታገዱን ይመለከታል በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈፀመውን የሰላም ስምምነት ተከተሎ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ባደረገው...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በዛሬው እለት በአገርአቀፍ ደረጃ የተከበረውን '"የጳጉሜ 5 የነገው ቀን" በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ። በፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ እንደገለፁት "በዛሬው እለት እየተከበረ ያለውን "የነገውን ቀን" በተቋም ደረጃ...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ "ለመገናኛ ብዙኃን ብቃትና ጥራት በአዲስ ዓመት አዲስ ብስራት!" ይዞ ብቅ ማለቱን ሲገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው!! ሚዲያ የህብረተሰብን የመረጃ ፍላጎት የሚያሟላ፣ የህዝብን ድምፅ የሚያስተጋባ፣...
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተቋማዊ የንባብ ቀን እና የ2019 አዲስ ዓመት መባቻ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ፣ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ፣ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ መስፍን ሙሉነህ እና የተቋሙ አመራሮች እንዲሁም ሰራተኞች በተገኙበት...
Ethiopia Media Authority Renews Reuters’ Reporting Licenses after Six-Month Suspension Following Discussions with Reuters Executives Following discussions with senior executives of Reuters, the...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከሮይተርስ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ከተወያየ በኋላ በኢትዮጵያ ላለፋት ስድስት ወራት ታግዶ የቆየውን የሶስት ቋሚ የዜና ወኪሎቹን የዘገባ ፈቃድ አድሷል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ ከዓለም አቀፉ የዜና ተቋም ሮይተርስ ኤክስክዩቲቭ ኤዲተር ኒክ ታተር እና የአፍሪካ...