Addis retweeted
If tomorrow goes well I'll give away a Rolex to one lucky Gem Hunter 💎✍️ Are You Ready?
Addis retweeted
Had an in depth discussion with Ms.Molly Phee, Assistant Secretary for African Affairs of US State Dep't, on issues of mutual interest in the HoA.We both affirmed the importance of continuing our efforts in the fight against terrorism and building peace security of the region.
የቀድሞዉ ዲያቆን ዳንኤል የአሁኑ ጋኔል ገና ይቀባጥራል
ሰይጣን ፀበል ሲነካው እንደሚጮህ ሁሉ ይህ ሉሲፈር ዛሬ መለፍለፉን ይዞታል:: ለምን ይሆን ብዬ ሳጣራ አለቃው ወደ አማራ ምድር በገፍ ያስገባው ሰራዊት እንደ ቀጤማ ዛሬ ሲረግፍ በመዋሉ ነው:: ፋኖ አዲስ አበባ አይገባትም እያለ በቁሙ ሲባንን የሚውለውና የሚያድረው ዳቢሎስ @danielkibret እስከ መቼ በዚህ እንደሚዘልቅ አይታወቅም::
1
31
Addis retweeted
#AmharaGenocide is here and now Earlier today, fascist Abiy has killed over 300 #Amhara civilians, including a 3-year-old baby girl, in a drone attack in a town called #Finoteselam . 3 churches were destroyed by the attack too.
#JusticeforEthiopia
@hrw
@POTUS
Addis retweeted
ሰበር የድል ዜና!
ዛሬ በአዊ ዞንና በምዕራብ ጎጃም ዞን በመሀል ቆርጦ ለመግባት የሞከረው የብልጽግና ወታደር ፋኖዎች አሉ ብሎ ያሰበበትን አካባቢ በከባድ መሳሪያ ሲደበድብ በአካባቢው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን አብሮ መደብደቡንና በቤተክርስቲያኑ የነበሩትን 4 ንጹሃን መገደላቸውን ያዩ የአካባቢው ነዋሪ በቅርብ ያለው በጥሩምባ ይጠራራል። ሰከላ ላሉት ፋኖዎችም መልክት ላኩላቸው። ከላይ ከጅጋ ጀምሮ ፍኖተሰላምና ቡሬ ይህንን የብልጽግና ወታደር ለመግጠም በፍጥነት ይደርሳሉ። በቀኝ በኩል የሰከላዎች በፊት ለፊቱ ፍኖተሰላምና ቡሬ በግራው አዊ ዞን ያሉ የቲሊሊ(አገው) በመሆን ጨፍጫፊውን ሀይል በመክበብ 17 ኦራል ሙሉ አመድ አድርገውታል። የተማረከው ትጥቅ ዙ 23 ን ጨምሮ ሌላ ከባድ ከባድ መሳሪያዎች በፋኖ እጅ ገቢ ሁነዋል።
መረጃው የስንታየሁ ታከለ ነው!
Addis retweeted
ዋሽንግተን ፖስት ፋኖን አሸባሪ የሚያስብለው በፋኖ የተፈፀመ ድርጊት አለማገኘቱን ዘገበ። ዋሽንግተን ፖስት ወርለድ ኒውስ፣ ጆርዳን ጋዜጣ የህንዱ ቻካር ታየምስ በተመሳሳይ ሰአት ስለፋኖ ይዘውት ባወጡት ዘገባ ላይ ታጣቂዎቹ በውጊያ ስምሪት ላይ ሆነው በነሱ የተደፈረ እንስት፣ የተዘረፈ ሀብት በግፍ የተገደለ ንፁሀን፣ በሙርኮ ላይ ያለ ወታደር እራሱ እንዳላገኙ ነው የዘገቡት።
በተለይ ጆርዳን ጋዜጣ ይዞት በወጣው ሀተታው ፋኖ በሽምቅ ተዋጊነት ራሱን ያጎለበት ባለው ህዝባዊ ወገንተኝነት ነው ብሏል።
ዋሽንግተን ፖስት በበኩሉ ፋኖ አደገኛ የማጥቃት አቅም እንዳለው ዘግቦ ቡድኑ በሰሞውኑን ያደረገው ውጊያ የአቅም መፈታተሽን ለማወቅና ያለበትን የመሳሪያ ችግር ለመሟላት እንጅ የጨበጣ ውጊያ አለማድረጉን ነው የዘገው። ጋዜጣው አክሎም መንግስት ፋኖን ደመሰስኩ ቡልም በመንግስት የተገደለ የፋኖው ቁጥር ለድምሰሳ አይበቃም ብሏል። በተቃራኒው ፋኖ የገደላቸውና የማረካቸውን የመንግስት ሀይሎች ብዙ መሆናቸውን ነው የዘገበው።
ብልፅግና ግን ይችን ሀቅ ክዶ ተበተነ ይለናል። የአለማቀፍ መርማሪ ጋዜጠኛች ግን እንዲህ እራቁቱን ያስቀሩታል። ይህ አንዱ የሰሞውኑን የዘመቻ ውጤት ነው።
-
#AmharaGenocide
#Ethiopia
@POTUS @SecBlinken @CNN @BBCWorld @AJEnglish @USEmbassyAddis
Addis retweeted
ይሄ ህዝብ እንዲያም የመከራ ዝናብ እየዘነበበት በትግስት ተውኝ ልኑርበት ብሎ ነበር። ሰላማዊ ሰልፋችን ካልተሰማ ሰይፋችንን እናነሳለን ባለው መሰረት ልክ ቃሉን ጠብቆ ሰይፉን አንስቷል። አሁን የመጨረሻው ሰአቱ ናት።
አማራን መሬቱን ክብሩን ታሪኩን ጥቅሙን ማንነቱን ሁሉ አጥፍቶ እኖራለሁ ያለውን ስረአት ሊቀብረው የመጨረሻ መጀመሪያ ትግል አድርጎ የአማራን ጨቋኙን ብአዴንን ከክልሉ አባሯል። ይህ ትግል በስህተት ሌላ ታሪካዊ ስህተት ሳይፈፀም አማራን አማራ አድርጎ በሚያቆም መልኩ ይጠናቀቃል። እኛም ይህንን ታሪካዊ ፍፃሜ አማራዊ አድርገን እንዲጠናቀቅ ከወንድምና እህቶቻችን ጋር ተመካክረን እዳር ማዝልቅ አንዱ የተቀበልነው ትልቁ አደራችን ነው።
#AmharaGenocide
Addis retweeted
Genocide unfolds step by step: classification, dehumanization, polarization. The horrifying path continues with persecution and extermination. The plight of ethnic Amharas is alarming. We must stand against it.
#AmharaGenocide
#JusticeForEthiopia
@JoeBiden @SudanPlusNews @BloombergAfrica @SecBlinken @AJEnglish @BBCAfrica @nytimes

















