Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN) header
Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN) profile picture
Livedin OsloKampalaAddisAthens
Joined August 2012
Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)Photo by Gudayachn/ጉዳያችን / (@GUDAYACHN)
ማርሸት የሚያውቀውን እና የነበረበትን ተናግሯል። በአማራ ክልል ሕዝብ ስም የሸቀጡ እና በኃይማኖት እየለወሱ የሚነግዱ ሁሉ ሊያፍሩና ንስሃ ሊገቡ ይገባቸዋል። youtu.be/trKICBovgg4?is=pmG9…
1
53
የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አሁን ያለውንም ሆነ መጪውን ትውልድ የሚያስተምሩ እና የሚታደጉ ሑለት ሕጎችን ማውጣት አለበት። ============== gudayachn.com/2026/11/blog-p…
68
ሻብያን በፅኑ የሚቃወሙት የኤርትራ ሶስት ድርጅቶች የአፍሪካን ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ያወጡት መግለጫ። Joint Press Statement by Eritrean Coalition for Democratic Change, Eritrean National Council for Democratic Change and Eritrean United National Forces on Regional stability of the Horn ++++++++++++++++++++++ gudayachn.com/2026/10/joint-…
1
55
በኢትዮጵያ ውስጥ በአቅርቦት ክትትል (Delivery service) ላይ ያተኮረው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚንስትር ማዕረግ የአቅርቦት ክትትል ዘርፍ ኃላፊ፣ የሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የተሾመበት የሥራ ዘርፍ ዋና ዋና ኃላፊነቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡ - 1/ የክትትል ሂደት፡- በዋና ዋና ብሔራዊ የልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች እና የመንግስት ፕሮግራሞችን ተግባራዊ ማድረግ እና አፈፃፀምን መከታተል። 2/ በውጤት ላይ የተመሰረተ ተጠያቂነት፡- እንደ ግራንድ ስትራቴጂ ስር ያሉትን ያሉ ብሔራዊ የፖሊሲ ግቦችን ለዜጎች ተጨባጭ እና ሊለኩ የሚችሉ ውጤቶችን ለመተርጎም መስራት። 3/ ቅንጅት፡- የህዝብ አገልግሎት አቅርቦትን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ለማቆየት በተለያዩ የመንግስት ዘርፎች እና ክፍሎች ውስጥ የሚደረጉ ጥረቶችን ማመጣጠን። facebook.com/share/p/19MVGNW…
1
56
መከላከያ በትግራይ የተለያዩ ከተሞች መግባቱን ተከትሎ የፈጠረውን ደስታ ከተለያዩ ማኅበራዊ ሚድያ ጉዳያችን እንዲህ ቃርማዋለች።ሊንኮቹን እየከፈቱ ይመልከቱ facebook.com/share/v/1GbCeP3… facebook.com/share/v/1drJwsU… facebook.com/share/v/1DpGP89… facebook.com/share/r/1cN776Y… facebook.com/share/r/1FfwA2s… facebook.com/share/r/1FJAmTN… facebook.com/share/v/1FSD14G… facebook.com/share/r/1VA1TVT…ብክ
2
68
መልካም የሥራ ዘመን ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይና ለክቡራን የፓርላማ አባላት። =========== ኢትዮጵያ ሕብረ-ብሔራዊ የመደመር መንግስት ምስረታ ዛሬ አከናውናለች። ኢትዮጵያን ወደ የላቀ ደረጃ ለማድረስ አዲሱ ፓርላማ እና ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቃለ-መሐላ ፈፅመዋል። መልካም የሥራ ዘመን ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይና ለክቡራን የፓርላማ አባላት።
2
56
#Ethiopia Ethiopian Air Force is one of the top powerful and armed the latest Technology in Africa and the Middle East.
1
3
122
Breaking News:- Ethiopia today October 1,2026, announced that shutt its embassy in Eritrea and also declared ten Eritrean diplomats "persona non grata", by accusing them of involvement in activities that threatened national security ሰበር ዜና:- ኢትዮጵያ ዛሬ መስከረም 21፣2019 ዓም በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዘግታለች። በአዲስ አበባ የሚገኘውንም የኤርትራ ኤምባሲ የሚገኙ 10 ሰራተኞች በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ አዝዛለች። .
68
"አይጥ ስትጠግብ ስታበዛ ሩጫ፣ ሔዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ። ሲባል የነበረው እስከነተረቱ፣ ባንቺ ላይ ደረሰ በክልፍልፊቱ።" ገጣሚና ደራሲ ክብር ከበደ ሚካኤል ። በጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ እየተቀጣች ላለችው ህወሓት ትክክለኛ ግጥም።
2
65
Gudayachn/ጉዳያችን / retweeted
Together Djibouti, Ethiopia and the Dangote Group will develop a 120-kilometre pipeline connecting Damerjog to Dewele, with more than one million cubic meters of combined storage capacity at the two ends.
185
744
76
2,713
265,678
አሁን ባለው ሁኔታ ኢትዮጵያም ሆነች፣የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግስት በማንም ኃይል አይሸነፈም። ይህንን እራሳቸው አዛውንቱ ኢሣያስም ሆኑ ቀጣሪዎቻቸው ያውቃሉ። የ''ፋራ'' ሽፍታው፣ባንዳው እና የራሳቸው የአዛውንቱ ኢሣያስ የሰሞኑ ግርግር የድንጋጤ እና የመደንበር ውጤት ነው። እውነት ነው የኢትዮጵያ አስደማሚ ግስጋሴ አይደለም ኢትዮጵያን ለመከፋፈል ሕይወታቸውን ሙሉ ሲታትሩ ለነበሩት ኢሣያስ ኢትዮጵያን ለምንወዳትም እና ልማቷን ለምንናፍቅ ሁሉ አስደማሚ ነው። በመሆኑም ጉዳዩ ለእኛ አስደማሚ ሲሆን ለአዛውንቱ ኢሣያስ እና ለቀጣሪዎቻቸው ግን ከፍተኛ መደናገጥ እና መደናበር ፈጥሯል።ይህ መደናበር እና መደናገጥ ''የሆነ ነገር እናድርግ ኢትዮጵያ አመለጠችን '' በሚል መሬት ላይ ተሰምቶ የማያውቅ ጥምረት፣ቅጥረት እያሉ ይደናበራሉ። ለመረጃ ያህል አዎን! ኢትዮጵያ አምልጣለች። መሪዋ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፋራ ሽፍታውም፣ከተገንጣዩም፣ከቀጣሪዎቹም ሁሉ ቀድሟችሁ ሐምሳ ዓመታት ወደፊት ስለሚያስብ አትደርሱበትም።እውነታው ይሄው
125
Mekele and other cities in Tigray: airport services are interrupted and closed by the outdated " thinkers " of the TPLF. So, no one can blame the Ethiopian Gov't. Even the displaced, and over half of the TPLF leadership currently cooperating with the Ethiopian Federal Gov't, are historical witnesses to the TPLF's arrogant act. The result of all these illegal acts of the TPLF is that the Tigray region's people will prove again that there is no way other than fighting against the TPLF and its master, the 90-year-old Isayas. That is for the sake of the development and prosperity of the Ethiopian people.
1
93
እንኳን ለአዲሱ የኢትዮጵያውያን 2019 ዓም በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ! Happy Ethiopian New year! Godt etiopisk nyttår. Καλό Αιθιοπικό Νέο Έτος
82
The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is in turmoil in Athens, Greece. ===================== The main reasons for putting the Ethiopian Orthodox Tewahedo church in Greece in turmoil are: ✓ The Greek Department of Religious Affairs under the Greek Ministry of Education has not responded adequately to the clear and protocol-based letters of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church's Holy Synod and the Holy Patriarch, which were sent a year ago. ✓ The department has been giving undue weight to the letters of the temporary Archbishop of the Diocese, Abune Elias, who is currently in conflict with Ethiopian Orthodox Church followers in Greece and is acting against the EOTC's Holy Synod decisions. Read the whole article by clicking the link below : - gudayachn.com/2026/09/the-et…
87
Gudayachn/ጉዳያችን / retweeted
BREAKING 🇪🇹✅"Ethiopia: A Leader in Installed Electricity Generation Capacity in Eastern and Central Africa Reports Global Statistics Wire"
🇪🇹 Ethiopia leads in Installed electricity generation capacity in Eastern & Central Africa 1. 🇪🇹 Ethiopia : 9,752 MW 2. 🇹🇿 Tanzania : 4,646 MW 3. 🇰🇪 Kenya : 3,840.8 MW 4. 🇨🇩 DR Congo : 2,516 MW 5. 🇺🇬 Uganda : 2,098.6 MW 6. 🇨🇲 Cameroon : 1,795 MW 7. 🇨🇬 Republic of the Congo : 842 MW 8. 🇬🇦 Gabon : 795 MW 9. 🇷🇼 Rwanda : 409 MW 10. 🇸🇴 Somalia : 380 MW 11. 🇬🇶 Equatorial Guinea : 349 MW 12. 🇪🇷 Eritrea : 231 MW 13. 🇸🇸 South Sudan : 214 MW 14. 🇩🇯 Djibouti : 210 MW 15. 🇨🇫 Central African Republic : 131 MW 16. 🇧🇮 Burundi : 109 MW
1
7
24
5,886