Amanuel hailu retweeted
ተጀምሯል!
Who is #Fano?
Literally means patriot!
Who serve their community & Ethiopia as per their trades during peacetime whereas defending the same against oppression and aggression.
#Fano played a pivotal role in defending Ethiopia against colonialism. #AmharaGenocide
Amanuel hailu retweeted
ተጀምሯል!
#AmharaGenocide is here and now!
Earlier today, fascist Abiy has killed over 300 #Amhara civilians, including a 3-year-old baby girl, in a drone attack in a town called #Finoteselam .
3 churches were destroyed by the attack too.
#JusticeforEthiopia
@hrw
@POTUS
Amanuel hailu retweeted
ዋሽንግተን ፖስት ፋኖን አሸባሪ የሚያስብለው በፋኖ የተፈፀመ ድርጊት አለማገኘቱን ዘገበ። ዋሽንግተን ፖስት ወርለድ ኒውስ፣ ጆርዳን ጋዜጣ የህንዱ ቻካር ታየምስ በተመሳሳይ ሰአት ስለፋኖ ይዘውት ባወጡት ዘገባ ላይ ታጣቂዎቹ በውጊያ ስምሪት ላይ ሆነው በነሱ የተደፈረ እንስት፣ የተዘረፈ ሀብት በግፍ የተገደለ ንፁሀን፣ በሙርኮ ላይ ያለ ወታደር እራሱ እንዳላገኙ ነው የዘገቡት።
በተለይ ጆርዳን ጋዜጣ ይዞት በወጣው ሀተታው ፋኖ በሽምቅ ተዋጊነት ራሱን ያጎለበት ባለው ህዝባዊ ወገንተኝነት ነው ብሏል።
ዋሽንግተን ፖስት በበኩሉ ፋኖ አደገኛ የማጥቃት አቅም እንዳለው ዘግቦ ቡድኑ በሰሞውኑን ያደረገው ውጊያ የአቅም መፈታተሽን ለማወቅና ያለበትን የመሳሪያ ችግር ለመሟላት እንጅ የጨበጣ ውጊያ አለማድረጉን ነው የዘገው። ጋዜጣው አክሎም መንግስት ፋኖን ደመሰስኩ ቡልም በመንግስት የተገደለ የፋኖው ቁጥር ለድምሰሳ አይበቃም ብሏል። በተቃራኒው ፋኖ የገደላቸውና የማረካቸውን የመንግስት ሀይሎች ብዙ መሆናቸውን ነው የዘገበው።
ብልፅግና ግን ይችን ሀቅ ክዶ ተበተነ ይለናል። የአለማቀፍ መርማሪ ጋዜጠኛች ግን እንዲህ እራቁቱን ያስቀሩታል። ይህ አንዱ የሰሞውኑን የዘመቻ ውጤት ነው።
-
#AmharaGenocide
#Ethiopia
@POTUS @SecBlinken @CNN @BBCWorld @AJEnglish @USEmbassyAddis
Amanuel hailu retweeted
ይሄ ህዝብ እንዲያም የመከራ ዝናብ እየዘነበበት በትግስት ተውኝ ልኑርበት ብሎ ነበር። ሰላማዊ ሰልፋችን ካልተሰማ ሰይፋችንን እናነሳለን ባለው መሰረት ልክ ቃሉን ጠብቆ ሰይፉን አንስቷል። አሁን የመጨረሻው ሰአቱ ናት።
አማራን መሬቱን ክብሩን ታሪኩን ጥቅሙን ማንነቱን ሁሉ አጥፍቶ እኖራለሁ ያለውን ስረአት ሊቀብረው የመጨረሻ መጀመሪያ ትግል አድርጎ የአማራን ጨቋኙን ብአዴንን ከክልሉ አባሯል። ይህ ትግል በስህተት ሌላ ታሪካዊ ስህተት ሳይፈፀም አማራን አማራ አድርጎ በሚያቆም መልኩ ይጠናቀቃል። እኛም ይህንን ታሪካዊ ፍፃሜ አማራዊ አድርገን እንዲጠናቀቅ ከወንድምና እህቶቻችን ጋር ተመካክረን እዳር ማዝልቅ አንዱ የተቀበልነው ትልቁ አደራችን ነው።
#AmharaGenocide
Amanuel hailu retweeted
ሀሽታጉ ተጀምሯል
The Fano struggle for survival will not only succeed in curtailing #AmharaGenocide but also save others who would undoubtedly be the target of extermination by the hoard of uniformed marauders the gov't has unleashed on the northern Ethiopian countryside #JusticeForEthiopia
@BBCAfrica @AUC_MoussaFaki @AJA_Egypt @AJEnglish @POTUS @BloombergAfrica @SecBlinken
Amanuel hailu retweeted
አቢቹ ነብር አየኝ በል!
አትንኩኝ ይላሉ ከነኳቸው
እንደ መጫት ነብር ይፈላል ደማቸው
ፋኖን የነካ
የለውም በረካ
ፋኖ ጃዊሳ፤
የ #ኢትዮጵያ አንበሳ፥
መጣ እያገሳ፥
ክብሩን ሊመልስ፥ ኢትዮጵያን ሊያነሳ!
አለ አንኳር ጨዋታ
ከፋኖ ከቆሙ፤ የማታ የማታ
Amanuel hailu retweeted
ተጀምሯል
The international community need to pressure Abiy to stop warmongering approach to conflicts.
Fano in Amhara did not destruct properties, did not rob banks, nor massacred civilians
They left cities.
But Abiy is still shelling cities, killing civilians. #AmharaGenocide
Amanuel hailu retweeted
ዘመቻው ተጀምሯል!
Abiy's repressive gov’t admittedly demolished over 112,000 homes displacing over 700,000.
This was to cleanse Amharas from the region.
Today, that continues with shelling of civilians with heavy weapons #AmharaGenocide is real! #JusticeForEthiopia
Amanuel hailu retweeted
ዘመቻው ተጀምሮል።
Fano is not a terrorist. They are a true son of the people who fights for the freedom of the Amhara people.
#AmharaGenocide #AmharaRegion #Ethiopia
@AJEnglish @BBCAfrica @AUC_MoussaFaki @USEmbassyAddis @CNN
#AmharaGenocide #AmharaRegion #Ethiopia
@AJEnglish @BBCAfrica @AUC_MoussaFaki @USEmbassyAddis @CNN
Amanuel hailu retweeted
ዘመቻው ተጀምሯል!
By its own admission, Oromia regional gov’t demolished over 112,000 homes displacing over 700,000. This was to cleanse Amharas from the region. Today, that continues with shelling of civilians with heavy weapons
#AmharaGenocide is real! #JusticeForEthiopia
Amanuel hailu retweeted
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን በጽኑ ታሞ በራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል በህክምና ላይ ሲገኝ እስካሁን ማን እንደሆነ እና የት አካባቢ ነዋሪ እንደነበር እንዲሁም ያጋጠመው ችግር ወይም አደጋ ምን እንደሆነ አልታወቀም።
ስለዚህ ቤተሰቦቹ ያገኙት ዘንድ ሼር በማድረግ እንርዳው ወገኖች 🙏
ቴወድሮስ ምህረት
TIKTOK, REMOVE YONAS MULUNEH (YONI MANGA) FROM YOUR PLATFORM! - Sign the Petition! chng.it/RRFn97LQ via @Change
1
14
Amanuel hailu retweeted
አዲስአበቤ ትግሉን ተቀላቀል! ከቀየህ ተፈናቅለህ ወደየት ነው የምትሄደው! ተነስ ያላአንተ ይሁንታ ይህ የኦሮሞው ፋሽስት መንግስት አይጨቁንህም! የእዲስአበባ ሰው ሆይ በቃን በል! #RevolutionNow #እምቢኝ #በቃኝ በል!
Amanuel hailu retweeted
The Oromo-led government in Ethiopia is committing #AmharaGenocide, burning down their homes, committing heinous crimes with impunity. It's time for the IC to take action & demand an end to this tragedy. #AmharaGenocide #AmharaGenocideInOromia @IntlCrimCourt @hrw @AndreaGittleman
Amanuel hailu retweeted
ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ በጀግንነት የተዋጋው ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከሃገር ወጥቶ መታከም ሲችል ሆነብሎ መከልከል የሞት ፍርድ እንደመፍረድ ይቆጠራል። በሰሜን እዝ መከላከያን ላሳረደው ስብሃት ነጋ የተሰጠ ዕድል አገርን ላዳነ ትልቅ ጄኔራል እንዴት ይከለከላል? አድሏዊነት ይቅር! @EthioHRC @hrcoethio @DanielBekele @FdreService @SahleWorkZewde @DemekeHasen @TayeAtske @RedwanHussien
Amanuel hailu retweeted
ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚሰሩ የባጃጅ አሽከርካሪዎች ሸገር የሚል ታርጋ ካላወጣችሁ ስራ አትሰሩም በሚል ስራ እንዳይሰሩ ከሰሞኑ ተከልክለው የነበረ ሲሆን ይህ ግርግር ዛሬም ተባብሶ ቀጥሏል::
#Ethiopia






































