ሆሄ(Hohe) retweeted
Is this Ethiopia's first film? What a find! #ethiopia
Today I have something very rare and special to share. After decades of search, I have finally located a copy of Ethiopia’s first ever film.
Who’s Hirut’s Father? (ሂሩት አባቷ ማን ነው?) was released 62 years ago in 1964. It was directed by Ilala Ibsa. The film is very progressive, it covers the struggles which women without a proper support system faced and continue to face in Ethiopia.

ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ሁሉም ነገር ታቅዶበት ነው። በየ social mediaው ላይ ሲሳደቡ የሚውሉቱም የዚሁ እኩይ አላማ ተቀጥላዎች እንጂ እንዲሁ ያለእቅድ ባጋጣሚ የበቀሉ አይደሉም።
ህዝብ ምንም አይነት ስምምነት እና አደረጃጀት እንዳይኖረው ተሰርቶበታል። በዚህ አስጊ በሆነ መልኩ ሀገርን እንዲህ ለመከፋፈል ሞራላችንን ማዝቅጥ ግድ ነበር። የሞራል ጠባቂ ሊባሉ የሚችሉ አደረጃጀቶችም ሆን ተብሎ እንዲጠፉ ተደርገዋል። የእምነት ተቋማቶቹም ውስጥ ሳይቀር ሰርገው ገብተው ከመሰረታዊ መርሀቸው እንዲያፈነግጡ ተደርገዋል።
"መንግስት" ተብዬውም የሚያምነው እንዲህ ሰብሳቢ አቶ የተብበታተነን ህዝብ መግዛት ቀላል ነው ብሎ ነው። ነገር ግን ይህ ግፍ ሀገርን እስከማሳጣት የሚደርስ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል❗
ታድያ የማንም የፖለቲካ ጥማት ያለበት ግለሰብ እንደገዛ ንብረቱ ሲያዝብን እና ሲበትነን፣ የኛ ምላሽ ምን መሆን አለበት!?
ሆሄ(Hohe) retweeted
ይህ አክራሪ ግለሰብ የኢትዮጵያን አንድነትና መቻቻልን የሚሸረሽሩ የአልሼባብና የአልቃይዳ እሳቤዎችን በኢትዮጵያ ውስጥ እያራመደና መርዝ እየረጨ ይገኛል።የሚመለከተው አካል በጊዜ አደብ ሊያሲዘው ይገባል። ከአርሲው ጭፍጨፋ ጀርባ ይህ ግለሰብ አለ።
ሆሄ(Hohe) retweeted
Let us Remember and honor
those who were massacred (Orthdox Christians) in Ethiopia. Not just with words but actions.
ሆሄ(Hohe) retweeted
Amhara Orthodox Christians continue to be hunted in Arsi, Oromia. In less than a month: 200+ innocent lives lost, countless injured, 42 churches burned, and families displaced. An active #AmharaGenocide is unfolding in silence. #EOTCUnderAttack
@hrw @amnesty @LemkinInstitute @UN