Mengistu (@LeadersFree) header
Mengistu (@LeadersFree) profile picture

ሰው ማለት ሰው የጠፋ ቀን ሰው ሆኖ የተገኘ ነው

Joined January 2021
Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)Photo by Mengistu (@LeadersFree)
ዋሽንግተን ዲሲ ተቀወጠ
10
106
2
149
5,089
The address by the Ogadenia Foreign Affairs leadership at the Washington rally served as a clear message directed at Colonel @AbiyAhmedAli and the PP group.
5
105
2
138
2,083
Ogaden Foreign Affairs Head, Arab Mohamed Adan, delivers a speech at the demonstration in Washington, DC. “Dictator Abiy Ahmed must resign. He must stop the killing of Somali, Tigrayan, Amhara and Oromo people, as well as the invasions of Eritrea, Sudan and Somalia.”
5
197
4
245
17,541
WASHINGTON, DC: ONLF AND ALLIANCE PARTNERS DEMAND AN END TO GENOCIDE UNDER ABIY AHMED'S GOVERNMENT.
7
253
11
320
10,783
A grand protest have been conducted in washington Dc against ABiy AHmed administration in Ethiopia
4
26
1
41
671
ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በዲሲ አሁናዊ መረጃ
33
214
12
298
13,332
ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ አሁናዊ መረጃ
22
94
4
168
3,464
ሁላችንም ወተን ይህንን ገፍ እንቃወም ለወገኖቻችን ድምፅ እንሁን
2
6
345
 በዋሽንግተን ዲሲ የሚካሄደውን ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ! በኢትዮጵያ ያለውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆምና የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ሰላም ለማስጠበቅ የቀረበ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ የአብይ አህመድ አረመኔያዊ አገዛዝ በጦረኛ ፓሊሲው የተነሳ በዕብሪተኝነት አውዳሚ ጦርነት በመክፈት በአማራ፣ በትግራይ፣ በኦሮሚያ፣ በአፋር፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በሶማሌ እና በጋምቤላ ክልሎች በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ በድሮን፣ በጄት፣ በመድፍ እና ሮኬቶችን በመጠቀም ንፁሐን ዜጎችን እየጨፈጨፈ ይገኛል። በዚህ ሳምንት ብቻ እንኳን በአሩሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን፣ በሞያሌ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎችን በትግራይ ህፃናትን እና በወለጋ አማሮችን በመግደል እና በማፈናቀል ላይ ይገኛል። በተጨማሪም አገዛዙ ትምህርት ቤቶችን፣ የጤና ተቋማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትን እና መሰረት ልማቶችን እያወደመ የሕዝቡን ስቃይ ይበልጥ እያባባሰ ይገኛል። ♦️የተቃውሞ ሰልፉ ዓላማ:- ይህንን የአብይ አህመድን የዘር ማጥፋት እና አውዳሚ የጦርነት ፖሊሲ ለመቃወም፣ በኢትዮጵያ የተስፋፋውን ሰብዓዊ ቀውስ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለማሳወቅና ለተጎጂዎች ድምፅ ለመሆን፣ በኢትዮጵያውያንና በአፍሪካ ቀንድ ዲያስፖራ ማኅበረሰብ አስተባባሪነት ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተዘጋጅቷል። የቀጠናው ሰላምና ደህንነት በአደጋ ላይ ነው‼️ የአብይ አህመድ አገዛዝ ኢትዮጵያን በማያባራ ጦርነት ውስጥ በማስገባት ህዝቧን እየጨፈጨፈ: እያፈናቀለ እና እያሳደደ ከመሆኑም አልፎ በቀጠናው የሚገኙ ጎረቤት ሀገራት ላይም: የኤርትራን ሉአላዊነት በመጣስ ኤርትራን ለመውረር ከንግግር አልፎ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ገብቷል:: በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት አንዱን ወገን በግልፅ በመደገፍ ሱዳንን ለማበጣበጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ እያደረገ ነው:: በሶማልያ የውስጥ ጉዳይም ጣልቃ በመግባት: ባጠቃላይ የቀጠናው ሰላም እና ደህንነትን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በማወክ ለከፍተኛ አለመረጋጋት እየዳረገው በመሆኑ ይህንን ፍፁም የዕብሪተኝነት አካሄድ በጋራ በመቃወም ማስቆም አንገብጋቢ ጉዳይ ነው። የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና በብዙ መልኩ ለአፍሪካ በተለይም ለምስራቅ አፍሪካ እና ለመካከለኛው ምስራቅ መረጋጋት ትልቅ ፋይዳ ያለው ከመሆኑም አልፎ ለዓለም አቀፍ የንግድ ልውውጥ እና ደህንነት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በመሆኑ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይህንን ተገንዝቦ በጦረኛው እና ገዳዩ የአብይ አህመድ አገዛዝ ላይ ዓለም አቀፋዊ የዲፕሎማሲ ጫና እንዲያደርግበት ጥሪ ለማድረግ የታቀደ የታቃውሞ ሰልፍ መሆኑን መረዳት ይገባል። ♦️ለሰላም ወዳዶች ሁሉ የቀረበ ጥሪ:- በኢትዮጵያ የሚደርሰው የሰው ሕይወት መጥፋት፣ የሕዝብ መፈናቀል፣ የንብረትና የታሪካዊ ቅርሶች ውድመት፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና የቀጠናው ሰላም መናጋት የሚያሳስባችሁ ሁሉ በተለይም የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ኬንያ የዲያስፖራ ማኅበረሰቦችና ለሰላም፣ ለፍትሕና ለሰብዓዊ ክብር የቆሙ ሁሉ በሰልፉ በመሳተፍ ለተጎጂዎች ድምፅ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ♦️ቀን፡ November 16, 2026, 9 AM Eastern Time ♦️አድራሻ: U.S. Department of State, 2201 C Street, NW, Washington, DC, 20520 የሕዝብን ሰቆቃ ዝም ብለን አንመልከት! ለሰላም፣ ለፍትሕና ለሰብዓዊ ክብር በጋራ እንቁም‼️ የአብይ አህመድ ጦረኛ እና ዘረ ፈጅ አገዛዝ በተባበረ ክንድ ይቀለበሳል‼️ የዲሲና አካባቢው የተቃውሞ ሰልፍ አዘጋጅ ኮሚቴ።
28
3
42
831
አሳዛኝ ዜና ደብረ ኤልያስ ከተማ የሚገኘው የብልፅግና አገዛዝ ቅጥረኛ ሰራዊት የ 2 ዓመት ህፃን የሆነውን ህፃን ፋኑኤል ሙሉን ከወላጆቹ ነጥለው በማገት እያሰቃዩት መሆኑ ተገለፀ! ኅዳር 2/2019 ዓ.ም በደብረ ኤልያስ ከተማ መሽጎ የሚገኘው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት የሁለት ዓመት ህፃን ጨምሮ ከ30 በላይ የፋኖ ቤተሰቦችን በኃይል ማገቱ ታወቀ። አገዛዙ ህፃን ፋኑኤል ሙሉን ጨምሮ በደ/ማርቆስ፣ በደብረ ኤልያስና በጎዛምን አካባቢ የሚኖሩ ንፁሃንን የፋኖ ቤተሰቦች ናችሁ በማለት ላለፉት ቀናት በኃይል ከየ መኖሪያ ቤታቸው እያገተ ማሰሩ ተገልጿል። አገዛዙ በተለይም ጥቅምት 29/ 2019 ዓ.ም ወላጆቹን ባለማገኘታቸው ምክንያት ህፃን ፋኑኤልን "አባትህ ፋኖ ነው" በሚል ሰበብ ላለፈት 3 ተከታታይ ቀናት አስረው እያሰቃዩት መሆኑ አገዛዙ ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጠና አደገኛ ሰብአዊ መብት እየፈፀመ እንደሆነ ማሳያ ነው ሲሉ መረጃውን ያደረሱን አካላት ገልፀዋል። ከዚህ በተጨማሪ ከ30 በላይ የሚሆኑ የፋኖ ቤተሰቦች የተባሉ ነፍሰ ጡር ሴቶች፣ ተማሪዎች፣ በእድሜ የገፉ አካላትንና ህፃናትን የብልፅግና አገዛዝ ቅጠረኛ ሰራዊትና ካድሬ አግተው እያሰቃዩ ይገኛል። አገዛዙ ያገታቸውን ህፃናትና ንፁሃንን በአስቸኳይ የማይለቅ ከሆነና በዚህ አሳዛኝና አሳፋሪ ተግባር የሚቀጥል ከሆነ ፋኖ አስፈላጊውን የሕግ እርምት እርምጀ ሊወስድ እንደሚችል አስጠንቅቋል።
1
2
235
የማይቀርበት
5
5
409
ለመገኘት መስፈርቱ ሰው መሆን ብቻ ! ሰው ማለት ሰው በጠፋበት ወቅት ሰው ሆኖ የተገኘ ነው!
1
2
233
ወገኖች፣ አገራችን በመከራና በጭንቀት ውስጥ መግባቷን ሁላችንም የምናውቀው ነው። በተለይ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በሚካሄዱ ትውልድ ጨራሽ ጦርነቶች ሳቢያ ህዝቡ እየተሰቃየ ነው። ስለዚህ ይህን ማስታወቂያ ተመልክተን እንደዋዛ አንለፍ። ወደፊት በምንገልጻቸው የመክፈያ ዘዴዎች በመጠቀም፣ ተባብረን ለችግራቸው እንድረስ። በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች እየተጎዱ ላሉ በአቅማችን እጃችንን ለመዘርጋት እንዘጋጅ።
5
5
349
The United States is deeply concerned about recent reports of targeted killings of civilians in Arsi zone, Oromia region, Ethiopia. The United States condemns religious, ethnic, or political motivated violence. Such horrific attacks against any group must stop. As we seek to understand this tragedy, the United States urges against characterizations that could deepen division. The United States calls on the government of Ethiopia to investigate and to bring the perpetrators to justice.
257
947
85
1,794
113,772
News: At least a dozen civilians killed in yet another army drone strike in #Tigray’s #Rama town At least 12 civilians were killed and several others injured in the latest drone strike targeting civilians collecting grain scattered from a truck that had been hit by a drone the previous evening in Rama town, Central Tigray, according local sources. The attack occurred on Friday morning, October 30, when a drone struck civilians who had gathered to collect sorghum from a private truck carrying grain belonging to local traders. The truck had been hit by a drone strike at around 9 p.m. on Thursday, October 29, in the center of Rama town. A local source who contacted #Addis_Standard by email said 12 civilians were killed instantly, while several others sustained injuries, including serious ones. The situation remained critical, with some of the seriously injured requiring urgent medical attention but no available transportation to take them to hospitals addisstandard.com/?p=60787
8
192
29
170
15,993
Ethiopian Christians have been butchered in a pair of attacks that left at least 60 people dead. The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church’s Holy Synod said at least 14 people were killed in Merti district on Oct. 20, and that at least 46 others were killed in… w-j.​co/s/a9d92
37
456
31
711
11,879
At least 15 people, several of them children, died in a series of drone strikes that hit a camp for displaced civilians in Ethiopia's Amhara region, two sources involved in a rescue operation said on Friday. reuters.com/world/africa/str…
20
273
11
341
12,380
“I too am deeply concerned about recent reports of targeted killings of civilians in Arsi zone, Oromia region, Ethiopia. The United States condemns religious, ethnic, or political motivated violence. Such horrific attacks against any group must stop. The United States calls on the government of Ethiopia to investigate and to bring the perpetrators to justice.” - Ambassador Ervin J. Massinga
The United States is deeply concerned about recent reports of targeted killings of civilians in Arsi zone, Oromia region, Ethiopia. The United States condemns religious, ethnic, or political motivated violence. Such horrific attacks against any group must stop. As we seek to understand this tragedy, the United States urges against characterizations that could deepen division. The United States calls on the government of Ethiopia to investigate and to bring the perpetrators to justice.
267
300
35
667
136,789