November 25 - December 10 “All women have the right to be safe from violence and harassment, free from discrimination, and able to control their own bodies.” #OrangeTheWorld #16_days #hawassauniversity
3
Merahit Club retweeted
Addis Powerhouse, in collaboration with Merahit and We For Her, will be working on the Speak Up, Speak Out project to celebrate individuals who intervene upon witnessing GBV. Please make your fair share of contribution by nominating your champion! forms.gle/RNb6tVNdPdYrnpUK9
Join us tonight on our livestream to listen to our conversation with Befekadu Hailu on Merahit’s telegram channel at 2 pm LT. ( t.me/merahitclub )
3
ለሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
አንድ ተጨማሪ ነገር በሻንጣችሁ መያዝ እንዳትረሱ።
#PackOneToDonate
#አንድ_የሚለገስ_በሻንጣችን
#hawassauniversity
#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
REMINDER 🔔🔔🔔🔔🔔
አንድ ተጨማሪ ነገር በሻንጣችሁ መያዝ እንዳትረሱ።
#PackOneToDonate
#አንድ_የሚለገስ_በሻንጣችን #hawassauniversity
#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub
3
Hey Tweeps😃 Help us get this message to your friends in Hawassa University. Retweets are appreciated:) #Merahit
ድምጽ እያላቸው ድምጻቸውን የተነጠቁ አሉ፡፡ እርዳታ የሚሹ ግን ተገቢውን እርዳታ ያላገኙ አሉ፡፡ እነዚህን ቀላል የሚመስሉ ግን ወደኋላ የሚጎትቱ ነገሮች መኖራቸውን ተረድተው ከዛም መፍትሄ የሚፈልጉ ወጣቶችን ማብዛት እነዚህን ችግሮች ለመፍታት
1
2
ቁልፍ መንገዶች ናቸው ብለን እናስባለን፡፡ እናም ይህንን ሃሳብ የሚደግፍ ፣ለሴቶች ምቹ እና ሰላማዊ አካባቢን ለመፍጠር የሚተጋ የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ መፍጠርን አላማችን አድረገን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፡፡
#EnjoyReading
t.me/merahitclub/1959
1
visit. join our telegram channel and grab your copy from there! miss it not
t.me/merahitclub/1959
This is from our new digital magazine..
instagram.com/p/CHZtT_aAfN7/…
Good morning Merahits!🌄🌄
#Rise_and_Shine🌞
Everyday is a new beginning. Take a deep breath, smile and start again.
#Merahit
#I_am_my_sisters_keeper
@Merahit1
2
#ያሳስበን #ይሰቆረና #Nu_haa_yaaddessu
#Ha_ina_wada_qusayso
#let_us_be_concerned
#መራሂት #እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
#I_AM_MY_SISTERS_KEEPER
@Merahit1

ALT እስቲ ራሳችንን እንመርምር፣ ጓደኞቻችንን፣ ዘመዶቻችንን ቤተሰቦቻችንን እንመርምር። ስለወሲባዊ ትንኮሳ እናስብ. . . ከቃላት ጀምሮ፣ ለከፋ፣ ያልተፈቀደ/ያልተፈለገ እጅን መያዝ፣ ያልተፈቀደ/ያልተፈለገ እጅን ትከሻ ላይ ማስደገፍ፣ ያልተፈቀደ/ያለተፈለገ መሳም . . . እስከ መድፈር ድረስ። የትኛው ላይ ተሳትፌያለሁ? የትኛው ላይ አቆማለሁ፣ በምሳተፍበትና በማቆምበት ድንበር ላይ ያለው ልዩነት ምንድነው? እነዚህን ነገሮች ሳደርግ 'ተቀባዩ ምን ይሰማዋል?' የሚል ጥያቄ ራሴን ጠይቃለሁ? ተቀባዩን ጠይቄያለሁ? እጠይቃለሁ? -ሄዋን

















