
ALT Bread for the City is distributing financial support and holiday meals for this special season! Here’s what you need to know: WHAT: $50 debit cards, turkeys, and our usual grocery bags with bonus holiday fixings WHO: DC residents WHEN: Weekdays from November 1-23, 2022 (excluding Nov. 11) HOW: Come in person with one form of ID and pick up your card, turkey, and/or groceries. Only one pick up per family. WHERE: NW Center 1525 7th St NW Washington, DC 20001 SE Center 1700 Good Hope Rd SE Washington, DC 20020 TIME: Monday-Thursday 9-4 Friday 9-11

ALT ለዚህ ልዩ ለሆነ ግዜ፤ ብሬድ ፎር ዘ ሲቲ (Bread for the City) የገንዘብና የበዓል ምግብ እርዳታ እየሰጠ ነው! ማወቅ የሚገባዎት ነገሮች የሚከተሉት ናቸው ፡ ምን: የ$50 ዴቢት ካርድ፤ ተርኪዎች፤ እና የተለመደው የግሮሰሪ ነገሮችን የያዘ ፓኮ፤ የበዓላት ቦርሳዎች ማን: የዲሲ ተቀማጮች መቼ፡ ከህዳር 1-23 ቀን 2022 ባሉት ቅዳሜና እሁዶች ( ከህዳር 11 በስተቀር) እንዴት: አንድ ዓይነት መታወቅያ ወረቀት ይዘው በመምጣት ካርዶን ፤ ተርኪዎን እና/ወይም ግሮሰሪዎችዎን ይውሰዱ። ለአንድ ቤተሰብ አንድ ብቻ ይውሰዱ። የት: ኖርትዌስት ሴንተር 1525 7ኛው ጎዳና ኖርት ዌስት ዋሺንግተን ዲሲ (NW Center 1525 7th St NW Washington, DC 20001) ሳውዝኢስት ሴንተር 1700 ጉድ ሆፕ ሮድ ሳውቲስት ዋሺንግተን ዲሲ 20020 (SE Center 1700 Good Hope Rd SE Washington, DC 20020) ግዜ: ከሰኞ እስከ ሓሙስ ከጥዋቱ 9-4 ዓርብ ከጥዋቱ 9-11 __ 在這個特殊的季節裡,Bread for the City正在發放財政支援和節日膳食! 這裡是您需要知道的: 發放內容:50美元的借記卡、火雞和我們通常使用的購物袋,以及額外的假日配菜 發放對象:華盛頓特區居民。 發放時間:2022年11月1日至23日的工作日(不包括11月11日) 領取方式:帶著一種身份證件親自前來,領取您的卡、火雞和/或雜貨。每個家庭只能領取一次。 領取地點: NW Center 1525 7th St NW Washington, DC 20001 SE Center 1700 Good Hope RD SE Washington, DC 20020 領取時間:週一至週四9—4,週五9—11 __ ¡Bread for the City está distribuyendo apoyo financiero y comidas festivas para esta temporada especial!





















