Joseph. retweeted
Thank you @gfasil. He just increased my love for tweeter family. Such an amazing and incredible people we have here.
Joseph. retweeted
ለሁሉም የ @Gfasil ወዳጆች፡ ዛሬ ምሽት ፋሲሎን እናስታውሳለን። አብራችሁን እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
"እንኳን ተወለድክ ሳትይኝ? " ስል በመወለዴ ደስ ያለኝ አለመስልም? ወገኛ 😄
.
አሁን "እሺ ምን ልቀጣ" እስክትለኝ እየጠበቅኩ ነው ምን እንደምል አውቃለው. ዝም ብሉ 🤫
2
4
429
Joseph. retweeted
Sometimes I wish Christianity combined the best of all three worlds የኦርቶዶክስን አስተምህሮ doctrinal roots የፕሮቴስታንቱን የወንጌል ቅንዓት evangelization zeal and የካቶሊኮችን ተወዳዳሪ የሌለው የበጎ አድራጎት ስራ
የሴቶች Common ባህሪ #1
.
አይተውህ እንዳላዩህ አንገታቸው አርዝመው ፊት ለፊት እያዩ የሚያልፉህ ነገር. ኤሊ ነው ምትመስሉት ባይዜ 😎
5
23
1,584
ዝም ብዬ ሳስበው እኔ እና መሰሎቼ ከማህበረሰቡ አስተሳሰብ ጋ ለመመሳሰል የምንታገል ይመስለኛል. ጊዜው ግን ብቻህ እንድታስብ የሚያስገድድ ነው. ስለፈራን ተውነው እንጂ 😎
2
18
570













