Peace is good (@Peaceisgood6) profile picture
Joined January 2023
Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)Photo by Peace is good (@Peaceisgood6)
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien - የኢትዮጵያ መንግስት እስከፈቀደ ድረስ ኤሪትራውያን ነጻነታቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ማክበራቸውን ኣልቃወምም:: ግን የኣንድ የኢትዮጵያ ኣካል ልዑላዊ ህዝብና ክልል ተወሮ ይህን ማድረግ ነውረኝነት ነው:: youtube.com/watch?v=nUPMTyZa…
64
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien - ኦሮሚያ በኦነግ/ኤፌኮ ብትመራ ብልጽግና በሌላ ክልል ያስወርራት ይሆን? ትግራይን ህወሓት ይምራ ብልጽግና ይምራ ለምን በኤሪትራና ፋኖ ተወራ ዛሬም ተያዘች? የህዝቦች መብት ወይስ የፓርቲ መብት በኣብሮነት ሩቅ ይወስደናል?
60
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien (10)ያልነበሩ ኦሮሚያ ዓፋር ጋምቤላ ደቡብ ሶማሌ ቤንሻንጉል ወዘተ ተፈጥረው ትግራይ ከራሷ ጋር የነበረ ማንነቱን ያልረሳ ወልቃይት ስሜንና ራያ ህዝብ/መሬት መልሶ በከፊል ሲመለስ ለምን በወረራ ነው ተብሎ ስሟ ጎደፈ? 1991 census.
49
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien (9) በሁሉም ወገን ወገን ፖለቲከኞች ኣክቲቪስቶች እልህ በማያውቀው ከተፈመበት ጄኖሳይድ የተረፈው የትግራይ ህዝብ በሰላም ስምምነቱ ተስፋ ቢያደርግም ዛሬም ግን ግማሽ መሬቱ ተወሮ ተፈናቅሎ ከሰማዩ ኣምላክ መፍትሔ ይጠይቃል::
24
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien (8) ከመከላከያ ውጭ ያሉ ሃይሎች ከትግራይ ይውጡ የሚለው ስምምነት ተጥሶ ፋኖ ምዕራብና ደቡብ ትግራይን ኤሪትራ ሰሜናዊ ክፍልን ይዞ የኣፍሪካ ታዛቢ ሃይል ስራው ታግዶ ሳለ ስምምነቱ ተፈጽሟል ብሎ ነገር ኣለ? የራያ ማስረጃ!
23
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien (7) ወልቃያት ስሜን ለኣስተዳደር ኣመችነት ተብሎ ወደ በጌምድር ሲወሰድ "በጌምድር እና ስሜን ነበር የተባለው" ከ1940ዎቹ - 1983 ውጭ ከበጌምድር ጋር ሆኖ ኣያውቅም:: ስለ ወልቃይት ትግራዋይነት የደርጉ ጄኔራል ምስክርነት::
20
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @Peaceisgood6 (6) ትግራይ ግማሽ ኣካሏን ለዓፋር ስታስረክብ በዓፋር ነጻ ኣውጪ ድርጅት ተገዳ ነው? ሌሉች ክልሎችስ? ታዲያ ለምን ከትግራይ ጋር የነበረው ወልቃይት ስሜንና ራያ ወደ ትግራይ በከፊል ሲመለስ ህወሓት ወረረው የሚል ቅጥፈት ኣስፈለገ
19
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien (5) ህወሓት የተዋጋው ደርግን እንጂ የኣማራ ህዝብን ኣልነበረም : ታዲያ ህወሓት ወልቃይትን ወሮ ኣማራን ኣጠፋ የሚለው ቅጥፈት ከየት መጣ? ኦፒዶኦ ህዝቦችን ኣጥፍቶ ነው ኦሮሚያ ክልል የቆመው? የደርግ የብሄሮች ጥናት ማስረጃ!!
16
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien - (4) ዛሬ ግን ህዝቡ በሚልዮኖች በጅምላ ተፈጅቶ ተፈናቅሎ መሬቱና ቤቱ ኣዲስ ህዝብ በናዚያዊ መንገድ ሰፍሮበት ኣማራ እንጂ ተጋሩ ኣይደለንም እንዲል በመደረግ ላይ ነው:: ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ይፍረድ:: youtube.com/watch?v=Ueh8YnWv…
15
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien - (3) የምዕራብ (ወልቃይት ስሜን)ና ደቡብ ትግራይ ህዝብ በ1940ዎቹ ማንነትን መሰረት ወደ ኣላደረጉት የበጌምድርና ወሎ ክፍላተ ሃገር ተወስዶ በደግሞ በኣዲሱ ኣከላል ወደ ትግራይ በከፊል መልሶ የተካለለ ትግርኛ ተናጋሪ ህዝብ ነው::
23
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien (2) ከህገ መንግስት ኣሰራር ውጭ ኣንድ ክልል ኣንድን ክልል ወሮ የማያውቀውን ያልነበረውን ርስት ኣስመለስኩ የሚልበት : ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ዘመን ላይ ነን::
1
15
Replying to @ButaDubi
@ButaDubi @RedwanHussien (1) የምዕራብ ትግራይ (ወልቃይት ስሜን) ኣይደለም ህዝቡ ጥንታዊ የመንደሮቹ ስሞች ማንነታቸውን ይመሰክራሉ::
1
26