Pinned Tweet
Human Rights violations continues in 🇪🇹's Western #Tigray by Amhara invading forces despite the Pretoria Peace Agreement. Ppl die, disappear, raped, yet Right Organizations & 🇪🇹n gov't keep silent. Millions of IDPs still in shelters waiting to return home.
Stalin Gebreselassie retweeted
ጓድ ስታሊን ሆይ ይህ ትብብር እውን ይሆን ዘንድ ከማሪያማዊት ጋር ለፍታችኋልና እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እወዳለሁ! እና ደግሞ ለተከበረው የጦቢያ ሕዝብ ከሰሞኑን በዛራ ሚዲያ ከስታሊን ጋር የምንከሰት መሆኑን አሳውቃለሁ።😁
Stalin Gebreselassie retweeted
ምስጋና ለዛራ ሚድያ አዘጋጅ:-
የስታሊንን ፕሮግራም ስከታተል አሁን ሶስተኛ አመቴ... በጣም ደስ የሚል ዝግጅት አንኳርና authentic መረጃዎችን ከማስረጃ ጋር እያቀረበ ያለ ጥሩ ትግራዋይ ጋዜጠኛ ነው:: ለአማራና ትግራይ እንዲሁም ኤርትራና ትግራይ ህዝብ አንድ መሆን መጠናከር ሲለፋ የቆየ ሀገር ወዳድ ሰሜናዊ ወንድም ነው:: ጃዋር መሀመድ የስታሊንን ፕሮግራም entertaining ሲል ገልጦታል... ልክ ነህ ልጁ ቁም ነገርን በጨዋነት ከቀልድ ጋር እያዋዛ የሚተነትን ጎበዝ የማይሰለች ጋዜጠኛ ነው:: ይህን ለማድረግ ትልቅ ተሰጥኦ ይጠይቃል:: ስታሊን በምት ሰራው የህዝብ ለህዝብ ማስተሳሰር ስራ በርታ ግፋበት... የምት ሰራው የህዝብ ለህዝብ ማቀራረብ ስራ ከፋፋዮችን አማራና ትግራይ ተጣልቶ እንዲዘልቅ የሚፈልጉ እኩይ ተልእኮ ያነገቡ ግለሰቦችን እያሳበዳቸው ነው:: የጃዋር መሀመድ አይነት ተራ ቲክቶከሮች ዛራ ሚድያን አንከርን ወይም ሌሎች ሀገር ወዳድ ሚድያዎች አይመጥኑም!
Stalin Gebreselassie retweeted
የብሄሮች ትግል እድገትና ተግዳሮቶች:- ልዩ ቆይታ ከዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ጋር (ክፍል 3) youtube.com/live/gL7HCKud12Q… via @YouTube
የአብይ ፅምዶ ከየት ወዴት? የትግራይና የኤርትራ ፅምዶ ጉዞስ?
youtu.be/S_aRq9lsR_c?si=kpBV…
ሮይተርስ የኢትዮጵያ ባለውለታ እየሆነ ነው። ቀደም ሲል የኮሬ ነጌኛ ገዳይ ቡድን አጋልጦ ብዙ መረጃ አጋርቷል።አሁን ደግሞ በቤኒሻንጉል ክልል የሱዳኑ ጃንጃዊድ ሚሊሻ (RSF) ካምፕ ገንብቶ አማፂያን እያሰለጠነ መሆኑ፣ ሰልጣኞቹም አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊያን መሆናቸው፣ አስተባባሪው ጀነራል ጌታቸው ጉዲና መሆኑ፣ ከካምፑ በድሮን ሱዳን መንግስት እንደሚወጋ፣ የአሜሪካ ህግ አውጪዎችና የUN ባለሞያዎች እንዲሁም የመንግስት የውስጥ ዶክመንት እና የሳተላይት ምስሎች አስደግፎ አጋልጧል።ብልጽግና በምን ሞራሉ ነው አሁን ኤርትራ አማፂያን ትረዳለች ብሎ መክሰስ የሚችለው?
The World couldn't say enough on the heinous crimes being committed by #Sudan's #RSF, backed by #UAE & #Ethiopia. Children, mothers, & elderly innocent Sudanese civilians are indiscriminately being killed. Our Sudanese brothers, we feel your pain. @marcorubio
Stalin Gebreselassie retweeted
The #mpox Emergency Committee met yesterday and advised me that in its view, the situation no longer represents an international health emergency. I have accepted that advice.
Lifting the emergency declaration does not mean the threat is over, nor that our response will stop.
#ጽምዶ - የህዝቦች ነው፤ ፍሬም እያፈራ ነው። ይቀጥላልም!!
እንደምን አደራችሁ ብልጽግናዎችና አጫፋሪ ተስፈኞች?! AI እያቀናበራችሁ ህዝቡን ማደናገር ቀጥላችሁበታል። ዋጋ የለውም ግን በርቱ።
ፀሀይ የሆነ የኢትዮጵያ መንግስትን እየመራሁ ነው ያለን ብልጽግና የሰሜኑ ጦርነት ያለውን የትግራይ ጦርነት አሸንፌ ፕሪቶሪያ ሄጄ ዘግቸዋለሁ ብሏል። መግለጫው ሲጨርስ ደግሞ ተበላሁ፣ ተከበብኩ፣ መክት፣ ደጀን፣ ታሪካዊ ጠላት ወዘተ አለ።
ቲም ገዱና ቲም ለማን እንደ ዘንዶ እየዋጠ 7 ዓመታት የቆየው ጨቅላ፣ በታዬ፣ ለማ፣ ገዱ፣ ቧያሌው ወዘተ ምትክ፣ ክብራቸውን ሸጠው የጨቅላውን አገዛዝ ለማጠናከር ተፍ ተፍ የሚሉትን የአብይ ተጋሩዎች ጀነራሎችና ሲቪሎች በአማካሪነት ይዞ ወራት መቁጠር ይፈልጋል።
በነገራችን ላይ የአብይ ተጋሩዎች በሌላ ብሔር ተወላጆች እንዴት እንደሚናቁ ሳይ እጅግ ያሳዝነኛል። ከመቐለ ስልጣኑን ተቀምቶ የወጣ ተመልሶ ወደ ስልጣን ሲመጣ አልታየም። ተስፋ ግን መብት ነው። ትላንት በአፋር በኩል የፃድቃን ልጆች የፈፀሙት ነውር የብልጽግና ስራ ነው። ፍሬ ግን የለውም።
አንድ ወሳኝ ነገር አለ። ድጋሚ የ2013 ዓ/ም ወርቃማ ዕድል ብልጽግና እጅ ውስጥ የለም። ፕሪቶሪያ ስምምነት አላውቅም ያለ ቀን ነው የሂሳብ ካልኩሌተሩ የተሳሳተው።
Historic moment!
#Ethiopian National Defense Forces Chief, Field Marshal Birhanu Jula tells #Tigray State, member of the federation, to secede peacefully putting a precondition: Disarm every arms in hand, disband the Army that fought against the genocidal war on #Tigray (2020 -2022), don't talk about restoration of Tigray's territorial sovereignty as per the existing constitution, and the return of close to a million IDPs.
#Ethiopia sinking deeper.
Stalin Gebreselassie retweeted
According to the latest @WorldBank World Development Indicators, #Ethiopia is listed as "unclassified" due to data credibility issues, including the lack of quality, accurate, & reliable economic statistics & national accounts.
Read more here: ethiopianpolicy.com/2025/07/…
የአብይ አህመድ አሊ የተከበረች እናት IMF! እናት እንደ IMF ጨካኝ ነች እንዴ?'ከIMF መበደር ከእናት መቀነት እንደመበደር ነው'' ብሎ አዳራሽ ሲያስጨበጭብ የከረመው ቹቹ፣ አሁን እናት የተባለው IMF አብይ የሚመራት ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ወደኔ ተቋም ለ Emergency ህክምና ገብታ ለግዚያዊ ማስታመሚያ የተሰጣት እርዳታ በቂ አይደለምና ድጋሚ ሆስፒታል መግባት አለባት ብሏታል ትላንት።ይኸ ዜና ለኢትዮጵያ ከባድ መርዶ ነው። 28 ቢልዮን ዶላር የገቢ ንግድ ፣ 8 ቢልዮን ወጪ ንግድ ያለባት ኢትዮጵያ የንግድ Imbalance በጣም ሰፊ ነው ብሎታል የአብይ እናት -IMF። እንደገና የሰራሁት ስሌት እከልሳለሁ ብሏል IMF።ኑሮ ውድነቱ፣ ወጪ ንግድ መቀነሱ፣ እርዳታ አለመኖሩ፣ጦርነት መቀጠሉ፣ import ንግድ መጨመሩ እጅጉ አሳስቦኛል ብሏል።ጤነኛ አገሮች IMF በር አይሄዱም። ለድጋፍ ሲሉ አይምበረከኩም። IMF በር የሚንከራተተው ለድንገተኛ ህክምና የገባ በሽተኛ ማለት ነው። በሽተኛው መድሀኒቱን አይመርጥም። ኢትዮጵያም እንደዚህ ነው።IMF የአብይ እናት።












