Yiby Kasahun retweeted
Ethio 360 Zare Min Ale Monday Dec 11, 2023 nitter.cf/i/broadcasts/1djxXNzRR…
Yiby Kasahun retweeted
ጥብቅ መረጃ ‼️ ሼር
ለአማራው ህዝብ የታቀደለት ሴራ
➡️መከላከያ ከአማራ ክልል ተሸንፎ ወጣ ብለው የብአዴን ካድሬዎች ማስወራት ይጀምራሉ
➡️እሰርኞች መፈታት ይጀምራሉ: ከተፈቱት እስረኞቹ መካከል አንዳዶቹ ሚዲያ ላይ እዲገኑ ይደረጉና በፋኖዎች በኩል ተቀባይነት እዲኖራቸው ተደርገው ፋኖዎች ከብአዴኖች ጋር መንግስት እዲመሰርቱ ጫና ያመጡባቸዋል
➡️አዲስ አበባ ላይ "ሰላም ይሻለናል" የሚል ሰልፍ ይደረጋል:: ይህንንም ሰልፍ የሚያስተባብሩት መንግስት እራሱ የፈጠረው "አማን" የሚባል የአዲስ አበባ ንቅናቄ ነው:: ይህን ንቅናቄ የመሰረተው በምንግስት ጥሪ በቅርቡ ከውጭ የገባ የቅንጅት አባል የነበረ "ዘለለኝ ፀጋ ስላሴ" የሚባል ግለሰብ ነው
➡️ በsocial media ርሃብ መጣ ብለው ዘመቻ ይከፍታሉ: ለምሳሌ (ከአመታት በፊት የነበረ የዋግ ህምራን ርሃብ)፣ ከዛ ህዝቡን ከጦርነት እና ከትግል ስሜት ወደ ርሃብ እጀንዳ ይቀይሩትና፣ ህዝቡን እና ፋኖዎችን እስጨንቀው ወደ ድርድር እንዲሄዱ ያደርጏቸዋል
➡️ይሄንንም ድርድር ለማድረግ በ @iamamhara2023 እና ዶ/ር ወንደስን በኩል "የአማራ እንድነት ፋኖ ምክርቤት" ያሉት ሰዎች ተደራዳሪ ሆኖ ይመጣሉ
ተደራዳሪ ሆነው የሚመጡት ቡድኖች እና ግለሰቦች
👉የአማራ ፋኖ አድነት ምክርቤት
👉ዶ/ር ወንደሰን
👉ዮሃንስ ቧያሌው
👉 @AAA_Amhara
👉ethio251 news
👉@iamamhara2023
👉ገዱ አዳርጋቸው
👉 በአብዩ በለው የሚመራው (ፋህፍዴን) ፋኖ ለህልውና ለፍትሕ እና ዲሞክራሲ ንቅናቄ
👉ዶ/ር በቀለ
👉ዓለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ
Yiby Kasahun retweeted
እንኳን ደስ አላችሁ🚨
በዛሬዉ እለት ጥቅምት 29 2016 የአማራዉ ትግል ቅርፅ እንዲይዝ እና በአንድ አቋም ላይ እንዲሰለፍ ፡ እንዲሁም ለሁሉም ሃይሎች አቋሙን እና ፍላጎቱን በማሳወቅ ሃቀኛ አጋሮቹን ማግኘት ያለበት ግዜ ላይ ደርሰናል። የጠራ ፍኖተ ካርታ የሌለዉ ትግል መዳረሻዉ ከጠላት ጋር ድርድር በመሆኑ ፡በይፋ መገለፅ ያለባቸዉን አቋሞችን የያዘ የአማራ ትግል ፍኖተ ካርታ የአንድ አማራ ንቅናቄ ለመላዉ አማራ ህዝብ አበርክቷል። የአንድ አማራ አደረጃጀት ተጨማሪ የመተንትን ጥራዞችን ለፋኖ አካላት በእጅ የሚያደርስ ይሆናል። ሙሉውን ሰነድ ለማንበብ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑት👇👇
img1.wsimg.com/blobby/go/f0e…
Yiby Kasahun retweeted
ያ ዘመን አለፈ፣
ያ ዘመን ፊዉዳል አድሃሪ የተባልበት ፣
ያ ዘመን አማራ ተብለን የተገፋንበት
ያ ዘመን ነፍጠኛ ተብለን ስንገደል ዝም ያልንበት፧፧
ያ ዘመን በኢህአፖ የተወከልበት
ያ ዘመን በደርጋዉያን የተወከልንበት
ያ ዘመን በ ጦቢያኒስ የተወከልንበት
ያ ዘመን በብዓዴን የተወከልንበት
ዛሬ ቆንጆዎቹ ተወልደዉ በፋኖ ተወከልን
አማራ ታሪኩን ያድሳል‼️ MAGA
Make Amhara Great Again
Yiby Kasahun retweeted
Ethio 360 Zare Min Ale Monday Nov 6, 2023 nitter.cf/i/broadcasts/1MYxNoWob…
Yiby Kasahun retweeted
Ethio 360 Daily News Thursday Vov 02,, 2023 nitter.cf/i/broadcasts/1eaKbgkYr…






