AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) header
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) profile picture

Prosperity party is a leading party of Ethiopia, committed to realize Ethiopian prosperity

addis ababa Ethiopia
Joined March 2013
Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)Photo by AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity)
እየመረጥን ነው ! ለ 7 ኛው ሀገራዊ ምርጫ ታሪካዊ አሻራችንን እያሳረፍን ነው። አንተስ? አንችስ ? እናንተስ? በዚህች ታሪካዊት ዕለት ታሪክ ሳይፅፉ እንዳይቀሩ ወደ ምርጫ ጣቢያዎ በመሄድ በካርድዎ ድምፅዎን ይስጡ። #aa_prosperity
3
142
መምረጥ የዜግነት መብት! የሀገረ መንግስት ግንባታ መሰረት! መምረጥ ህገ መንግስቱ ያጎናፀፈን የዜግነት መብታችን ነው። ድምፃችን የሚመራንን መንግስት ከመመስረት የተሻገረ ዋጋ አላት። #aa_prosperity
1
10
222
ዓድዋ ትልቅ የአርበኝነት ትምህርት ቤት ነው
4
7
237
AA. PROSPERITY PARTY retweeted
ዛሬ የሀገር ባለውለታና የብሔራዊ ኩራታችን ለሆኑ አንጋፋ ጀግኖች አትሌቶቻችን ድጋፍ አድርገናል። ለአትሌት ኮማንደር ጌጤ ኡርጌ የ10 ሚሊዮን ብር፣ ባለ 3 መኝታ ቤት ከሙሉ እቃ ጋር እና የህክምና ድጋፍ ተበርክቶላታል። በተጨማሪም ለጀግኖቻችን ዋሚ ቢራቱ፣ አጥሬ በዛብህ፣ ሸዋንግዛው ወርቁ፣ ወርቁ በሮ፣ ግርማ ወ/ሃና፣ ሸምሱ ሀሰን፣ ሻይቱ ሽፈራው፣ ዘውዴ ሀ/ማሪያም፣ ጌታቸው ከበደ እና ወልዴ ሮባሌ ለእያንዳንዳቸው የ2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገናል። ፈጣሪ ኢትዮዽያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ !
22
75
2
326
9,844
AA. PROSPERITY PARTY retweeted
Transforming Lives, Building Addis Ababa. We are thrilled to celebrate the 4th graduation of the Le-Negewa Women’s Rehabilitation and Skills Development Center! 🎓 Today, 909 resilient women—who once faced severe social crises and lost hope—graduated with the skills and confidence to join the workforce. With an incredible 97.5% COC pass rate, these women have proven that with support and opportunity, transformation is inevitable. To date, we have empowered 2,401 women to move from the streets to self-sufficiency. This is the "sweet fruit" of our mission to heal societal fractures and ensure social justice in our city. Congratulations to the graduates! Your painful past is over; a bright future awaits. #AddisAbaba #WomenInWork #LeNegewa
22
85
5
264
8,166
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!! የሀሳብ ፖለቲካን ለመጀመርያ ጊዜ በሀገራችን ያስተዋወቀው ብልፅግና ነው!
3
14
1
26
768
AA. PROSPERITY PARTY retweeted
ዛሬ በከተማችን ለ5ኛ ጊዜ የሚካሄደውን የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ “ኢትዮጵያ ታምርት፣ አዲስ አበባ ትበልፅግ” በሚል መሪ ቃል በይፋ አስጀምረናል። ንቅናቄው ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ማነቆዎች ተዘግተው የነበሩ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ዳግም ወደ ምርታማነት በመመለስ፤ የፋይናንስና የማምረቻ ቦታዎችን በማመቻቸት፤ የገበያ ትስስር በመፍጠር እንዲሁም የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖር በማድረግ ረገድ አስተዳደራችን የወሰዳቸው እርምጃዎች ፍሬ እያፈሩ መሆናቸውን የተመለከትንበት ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ! Har'a magaalaa keenyatti yeroo 5ffaaf kan gaggeeffamu sosochii Itoophiyaan haa Oomishtuu "Itoophiyaan haa oomishtu;Finfinneen haa badhaatu" mata duree jedhuun ifatti eegalchiisanee jirra. Sosochichi waggoota jijjiiramaa dabran Industiriiwwan oomishaa hudhaalee adda addaatiin cufamanii turan gara oomishtummaatti deebisuun; bakkeewwan faaynaansii fi oomishaa qopheessuun; walitti hidhamiinsa gabaa uumuun akkasumas gama cehuumsi beekumsaa fi teknooloojii akka jiraatu taasisuutiin tarkaanfiin bulchiinsi keenya fudhate bu'aa argamsiisaa jiraachuu kan itti hubanneedha. Waaqni Itoophiyaa fi Uummata Ishee Haa Eebbisu! #AddisAbaba #Ethiopia
17
90
6
271
7,046
AA. PROSPERITY PARTY retweeted
From Kenya to Nigeria and Congo, many look at Addis Ababa and ask, “Why not us?” 🇪🇹 The “Addis Model” is becoming a new urban benchmark.
34
105
4
824
28,768
“ክብርት ከንቲባን እናመሰግናለን! “ :-ገጣሚ እና ደራሲ ታገል ሰይፉ! #aa_prosperity
4
1
17
265
Ethiopia's Abiy Ahmed met with Recep Tayyip Erdoğan of Türkiye in Addis Ababa for high-level talks aimed at strengthening Ethiopia–Türkiye ties.
6
1
19
233
Old Friends, New Stakes!! Recep Tayyip Erdoğan’s visit to Addis Ababa highlights a historic Türkiye–Ethiopia partnership evolving into a powerful strategic alliance. #aa_prosperity #addisababa #Ethiopia
6
26
365
AA. PROSPERITY PARTY retweeted
ዛሬ የብልፅግና ፓርቲያችንን የ7ኛው አገራዊና ከተማ አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶን እና የምርጫ ምልክታችን የሆነውን "የስንዴ ነዶ" በአዲስ አበባ ደረጃ ይፋ አድርገናል። ምርጫ ለአንድ አገር ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሠረታዊ ነው። የሕዝብ ሉዓላዊነት የሚገለጽበትና ሕዝብ በድምፁ መንግሥት የሚመሠርትበትም ሂደት ነው። በመሆኑም በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ለሕዝባችን የገባነውን ቃል፣ ሕዝባችንን ከጎናችን በማሰለፍ በብቃትና በውጤት ፈጽመናል። በ7ኛው ዙርም ለሕዝባችን ቃል የምንገባው፣ ከተመረጥን ያለምነውን ሁለንተናዊ ብልፅግና ሌት ተቀን በመሥራት ያለምንም መሸራረፍ እንደምንፈጽም ነው። የብልፅግና ፓርቲ ማኒፌስቶ ትናንትን ማከሚያ፣ ዛሬን በአግባቡ መጠቀሚያ፣ ነገን መተለሚያና ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት አገር ማሻገሪያ መመሪያችን ነው። የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታችን የሆነው የስንዴ ነዶም የመደመር፣ የአንድነት፣ የተባብሮ መሥራት፣ የምርታማነት፣ የተምሳሌትነት፣ የልዕልና እና የሉዓላዊነት መገለጫ ነው። ይህም በሁላችን፣ ከሁላችን፣ ለሁላችን ብልፅግናን የምናረጋግጥበት ምልክታችን ነው። ስለሆነም፣ ብልፅግና ቃሉን ይጠብቃል፤ ቃሉን ይፈጽማል፤ ሕዝቡን የሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤት ያደርጋል! ብልፅግናን ይምረጡ! ኢትዮዽያን ወደ ተምሳሌት አገር ! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ !!
17
84
6
321
9,265
Africa’s Future Codes Here: Ethiopia’s AI University Breaks New Ground The planned AI university in Ethiopia marks a defining milestone for Africa. #aa_prosperity #africa #Ethiopia #addisababa #AUSummit
3
14
26
531
What Addis Ababa's Riverside project means for Africa!! facebook.com/share/v/1AfbbJd…
3
18
44
1,171
AA. PROSPERITY PARTY retweeted
ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ቀደም ብሎ የተካሄደ ይፋዊ የመንግሥት የእራት ግብዣ። Yaa'ii hooggantoota Gamta Afrikaa 39ffaa dursee kan gaggeeffame affeerraa irbaataa! Official State Dinner held ahead of the 39th African Union Summit. #AddisAbaba #Ethiopia
21
70
4
269
6,454
Addis Ababa: Africa’s Diplomatic Heartbeat Welcomes the World!! There’s a rhythm in the air this week. A proud, confident rhythm. Welcome to Addis Ababa — a city open to the world. 🇪🇹🌍 #aa_prosperity #AUSummit #addisababa #Ethiopia #africa NTV Kenya African Union
2
15
1
40
1,106