Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10) profile picture

Adiss ketma wereda 10 commnication

Joined August 2021
Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)Photo by Addis Ketema Werda 10 Communication (@adiss_10)
"አውርቶ አደሮችን እየቀነስን ሰርቶ አደሮችን እያበረታታን መሄድ አለብን: የሚሰሩ እጆችን እናበረታታ ስንፍናን እናውግዝ! የሚያመርቱ እንዲበዙ ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናድርግ!!" ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
4
40
2
86
‹‹በሀገራችን ምርት መኩራትን በአንደበት መናገር ብቻ ሳይሆን ገዝተን በመጠቀም ለሀገር በቀል ምርቶች ዕውቅና ልንሰጥና አምራቾችን ልናበረታታ ይገባል!!›› ከንቲባ አዳነች አቤቤ
2
35
78
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ እየተገመገመ ነው።
18
40
"እኛ ብልፅግናዎች ብዝሃነትን የተቀበልን፣ በአግባቡ እውቅና ሰጥተን የምንከባከብ፣ ሀገራዊ አንድነታችንን ደግሞ አጥብቀን የያዝን ነን!!" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
22
41
የብልፅግና ፓርቲ ዕሴቶች:- 🇪🇹ህብረ-ብሄራዊ አንድነትን ማረጋገጥ 🇪🇹የዜጎችን ክብር ማስጠበቅ 🇪🇹ሁለንተናዊ ነፃነትን ማረጋገጥ 🇪🇹የጋራ ብልፅግናን እዉን ማድረግ #adkpp
13
25
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚከራከርባቸው መሬትና መሬት ነክ ጉዳዮች እና የፍርድ ቤት ግዜያዊ እግዶች በሚል ሃሳብ በተዘጋጀ ጥናታዊ ጽሁፍ ላይ ውይይት ተካሄደ::
14
31
"አዲስ አበባ የሰላም የፍቅርና የአብሮነት ከተማ" አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስና ውብ እናደርጋለን!! #እንተሳሰብ !! #እንተባበር !! #ለለውጥ እንስራ!!
ስክነት ያስፈልገናል!!››- በዚህ ወቅት ሁሉም የፖለቲካ ተንታኝ ነኝ በሚልበትና ምክንያታዊ ያልሆነ የፖለቲካ ትንታኔና ድምዳሜ ላይ የሚደረስበት በመሆኑ ማህበረሰቡ በዚያ እንዳይወሰድ ብርቱ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ወቅት ነው:: ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
10
27
"መከላከያ የኢትዮጵያ ሉአላዊነት የመጨረሻ ምሽግ ነው፡፡ እኛ የምንዋጋው ለብልፅግና አይደለም፡፡ እኛ የምንዋጋው ለሆነ ፓርቲ አይደለም፡፡!! እዚህ ላይ ከማንም ጋር አንደራደርም፡፡" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
3
17
1
57
‹‹ሀገራዊ የለውጥ ጉዟችን እንዲቀጥል ስክነት ያስፈልገናል!!››- ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቀቀ፡፡
16
29
ይህ ሁሉ ላንቺ ነው እናታለም! ማህጸነ ለምለሟ ኢትዮጵያ በያይነቱ ወልዳለች፤ ከጀግና እስከ ባንዳ፣ ለሀገሩ የገባውን ቃል ኪዳን ከሚያከብር እስከ ቃል አባይ፡፡
12
30
ትልቅ ማሰብ ፤ ትልቅ ማቀድ ፤ በትጋት መተግበር! መልካም ቀን ይሁንልዎ!!
13
19
"ሁለንተናዊ ብልፅግናችን በህዝቦች ተሳትፎ ይረጋገጣል!!" :- ክብርት ወ/ሮ ሽታዬ መሐመድ
14
26
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ2022 የታይም መጽሔት 100 ተጽእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ። የአሜሪካው ታይም መጽሔት በየዓመቱ የተጽእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ማውጣት ከጀመረ ዘንድሮ 19ኛ ዓመቱን ይዟል።
11
32
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከአዲስ አበባ አስሩም ክፍለ ከተማዎች ለተውጣጡ 200 ሴቶች የማዕድ ማጋራት ተካሂዷል። #PMOEthiopia
10
24
"ከተማችንን ውብ ፅዱ ለነዋሪዎቿ ምቹ ማድረግ ቅንጦት አይደለም፡፡ ማነው ለኛ በቆሻሻ ውስጥ እንድንኖር የፈረደብን?? ንፅህና አይገባንምን?? ንፅህና ይገባናል!! የሀገር ክብር፤ የራስ ክብር፤ የገፅታ ጉዳይ ነው፡፡ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
3
18
1
44
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የህንፃዎች የቀለም መለያ (Brand) ስታንዳርድ እንዲኖራት በማሰብ 13 አይነት ቀለማትን በመለየት በተወሰኑ ክ/ከተሞች ወደ ትግበራ ስራ መግባቱ ይታወቃል፡፡
11
28
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ የመጀመሪያ ዙር የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። #PMOEthiopia
2
12
31