anteneh dejenu (@antexshay) header
anteneh dejenu (@antexshay) profile picture
Joined February 2011
በጣም ትክክለኛ ሀሳብ
In a family gathering የቤት ሰራተኛ ጉዳይ "ባለፈው ያመጣሽልኝ ምንም ጤነኛ አትመስለኝም ፈዛዛ ነች"..."ከቤት እንድትወጣ አትፍቀጂላት እንጂ በኋላ ዲቃላ ይዛልሽ ነው የምትመጣው".." ትምህርት የማትማረዋን ፈልጉልኝ እዛ ከገቡ ሌላ ነገር ይለምዳሉ" 😦
2
It has been 4 days with a total power blackout @addisababa #lideta condominium blocks.who is responsible and where is a solution?@TakeleUma @PMEthiopia
መንግስት ሆይ ኢኮኖሚክሱን ማብራራት ተወት አድርግና ስኳር የምናገኝበትን መላ ወዲ በል?
አሜሪካ በፈቀደችው የጦር መሳሪያ የመታጠቅ ህግ ኢትዮጵያ በፈቀደችው በዘር የመደራጀት ህግ ሁለቱም ፍዳቸውን ያያሉ።
In may 2018 Atlas V 401 Rocket carry my name from vandenberg AFB California,USA Earth to Elysium planitia plain... fb.me/1frXOMrnH
ከ 8 ሚሊዮን ህዝብ በላይ በከፋ ረሀብና ድርቅ በሚሰቃይበት አገር ከ 2ሚሊዮን ብር በላይ የፈጀው የነትና ሰርግ ብሎ ብየ Fmሙ በየ Fb ላይ መደስኮር ምን የሚሉት ድድብና... fb.me/1BKb3s2cy
ሙዚቅ ቪዲዮ ዩ ቲዩብ ላይ ለመልቀቅ ፍቃድ ተጠየኩኝ ለማለት ነው?እቺን እቺን እንኲዋን ለኛ ተዋት
እረ ተፋቱን እነ እንቶኔ ለምንድነው አለሁ አለሁ አላችሁ።እረ ላሽ አይነፋም ተበልታችኹል ቴዲ አፍሮ ፀዳ ያለ ያራዳ ልጅ ነው ከናንተ ጋር ምን አነታረከው ከፈለጋችሁ... fb.me/x00J8YVU
1
15-Minute Total Body Workout - adidas Sport for Life fb.me/3zCwxxyVz
አንድነታችን ጥንካሬያችን ፤ትልቅ ክብርና ሞገስ ለአትሌቶቻችን#ዮሚፍ ቀጀልቻ አኮራኸን#ሙክታር እድሪስ አነገስከን.
ከሀይላት ጋር ወደ ለንደን fb.me/129D5Zkyp
Abrham afworki and helen meles — listening to Eritrean Music