Welcomed PM Dr. Abiy Ahmed Ali on his first visit to India. India and Ethiopia are taking the long-standing friendship into new areas of cooperation.
🇮🇳 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali
በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ አከናውነናል።
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የተገንባውን የፓርቲ ቅርንጫፍ ቢሮ በቴክኖሎጂ የተደገፉ የፓርቲ ተቋም ግንባታ ስራዎችን ጎበኙ !!
ብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በምርጫ ክልል 25 የሚወዳደሩ ዕጩ በድምፅ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!
👉በምርጫ ክልል 25 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩት
ወ/ሮ የሺ እመቤት ነጋሽ በለጠ
2
87
ውድ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪዎች በአዲስ ከተማ ከወረዳ1-እስከ ወረዳ 10 (ምርጫ ክልል 5-6እና7) ያሉ ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በምርጫ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!
ብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በምርጫ ክልል 06የሚወዳደሩ ዕጩ በድምፅ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!
👉በምርጫ ክልል 6 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩት
አቶ ሳምሶን ወንድሜነህ እሸቱ
ብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በምርጫ ክልል 5 የሚወዳደሩ ዕጩ በድምፅ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ
በም/ክልል 5 ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደሩት
ወ/ሮ ያስሚን ዋሃበረቢ ሰዒድ
ብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በምርጫ ክልል 7 የሚወዳደሩ ዕጩ በድምፅ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ
በምርጫ ክልል 7 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩት
አቶ መሃመድ መሃመድከማል አልአሩሲ
Today, we officially inaugurate the new Negele Borena Geda Airport, and Ethiopian Airlines’ 24th domestic destination. “The New Spirit of Africa!”
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24ኛ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የሆነውን እና አዲሱን የነገሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን በይፋ መርቀናል።
(The New Spirit of Africa!”) ነው።
፦ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ
#aa_prosperity
Held substantive bilateral discussions with @EmmanuelMacron at the National Palace today covering a broad range of issues of mutual interest
We also presided over exchange of key agreements between our two countries including the €54.6 million loan agreement for the Renewable
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።
#aa_prosperity
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዘርባጃን ሪፐብሊክ የነበራቸውን ጉብኝት በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
#aa_prosperity
2
95
በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል።
፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
#aa_prosperity
1
102
ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ በሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር የለማ የሙዝ እርሻ ከባቢን ጎብኝቻለሁ። አርሶአደሮች በፍጹም ጽናት፣ ቅንጅት እና ትብብር አካባቢያቸውን በቀየረ ስራ በመመልከቴ ደስ ብሎኛል።
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር)
President @RTErdogan, it is my privilege to share with you the warm hospitality my country has to offer you, a place where you will never feel like a stranger but a dear friend. Here, we can sip the very coffee that was first discovered in these lands
2
89
Received President @AOuattara_PRCI of Côte d’Ivoire today and discussed continental issues and areas of mutual interest.
As the second day of the AU Summit progresses, met with President Salva Kiir Mayardit of South Sudan for discussions on regional peace and security issues.
የስንዴው ነዶ፡ የሉዓላዊነታችን እምብርት፣ የብልፅግናችን አዲሱ ምዕራፍ!
የብልፅግና ፓርቲ ለ7ኛው አጠቃላይ ምርጫ ምልክቱ አድርጎ የመረጠው "የስንዴ ነዶ" ይፋ ሆኗል።





































