lijinet (@etlijinet) profile picture
Joined February 2024
📐 የእጅ - ስራ፡ ሀብሀብ 📐 ✂️ ፈጠራ የተሞላበት የእጅ ስራ ለመስራት ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ ሀብሀብ እንሰራለን። 📏 youtube.com/@etLijinet #lijinet #kids #kidseducation #educationalcontent #Ethiopia #EthiopianKids #education #familytime #kidslearning #artsandcrafts
1
1
13
🧩የእንቆቅልሽ ጊዜ : “ ብዙ ቃላት ያለው ግን የማያወራ? ” 🎉🧩፣ በ እንቆቅልሾች ለመዝናናት ዝግጁ ናችሁ? የዛሬውን ፈታኝ እንቆቅልሽ ምን ያህል መመለስ ትችላላቹ? 💡🚀 youtube.com/@etLijinet #lijinet #kids #kidseducation #educationalcontent #Ethiopia #riddles
1
1
10
ልጅነት እውን እንዲሆን በጥንካሬ እና በትጋት ሲሰሩ የነበሩትን የስራ ባልደረቦች እንተዋወቅ!✨ለልጆች አዝናኝ እና አስተማሪ ይዘቶችን ማዘጋጀት ላይ አተኩረን በመስራት ላይ ስንግኝ ፣ ጉዟችንን ከእርስዎ ጋር ለመካፈል ጓጉተናል።
10
📝 የኢትዮጵያ ፊደላት ፡ የ ለ ቤተሰቦች 📝 ሰላም፣ ልጆች ! በፊደላት ለመዝናናት ዝግጁ ናችሁ?ዛሬ በአማርኛ የፊደል ገበታ ውስጥ የ ለ ቤተሰብ የሆኑትን ፊደላት እንመልከት። youtube.com/@etLijinet #lijinet #Ethiopia #EthiopianKids #kidscontent #kidslearningfun
12
🎉የተረት ጊዜ ፡ ወደ ጨዋታ🎉 ለዛሬው አዝናኝ የተረት ጊዜ ዝግጁ ናችሁ?ትንሿ ልጅ ከጓደኞቿ ጋር ለጨዋታ ተጋብዛለች። ምን ለብሳ ትሄድ ይሆን? youtube.com/@etLijinet #lijinet #familytime #kidslearningfun #educationalvideosforkids #storytime #KidsStories #Ethiopia
1
1
16
አስደሳች ዜና! የዩቲዩብ ቻናላችን ከአስደሳች የተረት ጊዜ ፣ የአማርኛ ፊደል ፣ የግዕዝ ቁጥር መማሪያ እና አዕምሮን የሚፈትኑ ጨዋታዎች እና እንቆቅልሾች ለሁሉም ልጆች በሚሆን መልኩ አቅርበናል! አሁኑኑ ይመልከቱ! youtube.com/@etLijinet
1
1
16
🎨 ልጆች ቀለል ያሉ የስዕል አሳሳል ዘዴዎችን በመጠቀም የሰዕል ችሎታ እንዲማሩ እና እንዲያዳብሩ የሚረዱ የስዕል ማስተማርያ ቪዲዮዎች በስነ ጥበብ ጊዜ ያገኛሉ፤ 🖼 youtube.com/@etLijinet #lijinet #art #artsandcrafts #kids #kidart #kidarts #Ethiopia
2
16
📣 የልጆችን የአዕምሮ እድገት የሚያግዙ እና አስተሳሰብን የሚያዳብሩ እንቆቅልሽ እና የጭንቅላት ጨዋታ 🧩፤ youtube.com/@etLijinet #lijinet #ethiopiankids #kidslearningfun #learnamharic #kidscontent #education #familytime #riddles #mindgames
1
2
12
✍️ጥንታዊ የኢትዮጵያ መቁጠሪያ የሆነውን የግዕዝ ቁጥር ማስተማር!📝 youtube.com/@etLijinet #lijinet #kidscontent #educationalcontent #ethiopiankids #kidslearning #kidslearningfun #kidseducation #familytime #geez #geeznumbers #amharicforkids #Ethiopia #ethiopiankids
2
11
✍️ልጆችን ቀለል ባለ እና ሳቢ በሆነ መልኩ የኢትዮጵያን ፊደላት አሳውቆ በፊደላት ቃል መመስረትን ማስተማር!📝 youtube.com/@etLijinet #lijinet #kidscontent #educationalcontent #ethiopiankids #kidslearning #kidslearningfun #kidseducation #familytime #amharicforkids
2
10
📚 የቀን ከቀን የልጆች አኗኗር እና ልጆች አዲስ ነገር የሚማሩበትን መንገድ የሚያሳዩ ተረቶች 📖 youtube.com/@etLijinet #lijinet #ethiopiankids #storytime #KidsStories #LijinetStories #kidseducation #familytime #educationalcontent
2
10
ልጅነት ለኢትዮጵያውያን ልጆች እያዝናኑ የሚያስተምሩ ይዘት ያላችውን ቪዲዎች የያዘ የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ ማራኪ ተረቶች ፤ የኢትዮጵያ ፊደላት እና የግዕዝ ቁጥሮች ፤ እንቆቅልሽ እና የጭንቅላት ጨዋታ እንዲሁም የእጅ ስራ እና ስነ-ጥበብን ያካትታል!
1
1
12