ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) header
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) profile picture

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007

Ethiopia, Addis Abeba
Joined January 2010
Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)
ጥቅምት 20 / 2019 የስንዴ ፍላጎት በሀገር ውስጥ መሸፈን መቻሉ በሚነገርበት በዚህ ወቅት የዳቦ፣የዱቄት ዋጋ መረጋጋት ያልቻለው ለምንድነው? ሸማቹ ተደረገ ስለተባለው ቅናሽ ፣ ቅናሹን አድርጌያለሁ ያለው ማህበርስ ምን ይላሉ? youtu.be/W3KP3hzS0cs?si=QMcK…
1
594
ጥቅምት 20 / 2019 ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸው መልሶ ሻክሯል፡፡ ኢትዮጵያና ኤርትራ ፍላጎት ካሳዩ ለማደራደር ፍቃደኛ መሆኗን ሩሲያ ከሰሞኑ መናገሯ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ ሁለቱ ሀገራት በድርድር መስማማት ይችላሉ ወይ? youtu.be/R-4VrfurURA?si=Z-uI…
2
612
የጥቅምት 21 2019 ዓ/ም #የቅዳሜ_ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን ከቀኑ 7:00 ሲሆን፤ በማሟሻ ይጀመራል፡፡ እሸቴ አሰፋ በ-#መቆያ ስለ ሰብዓዊ መብት ተከራካሪው ማልኮም ኤክስ (Malcolm X) ከባለፈው ሳምንት ቀጣዩን ክፍል እየነገረ ያቆየናል ። t.me/ShegerFMRadio102_1/2703…
3
388
ጥቅምት 20 2019 በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ 26 የከተማ አውቶብሶች ስራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ t.me/ShegerFMRadio102_1/2703…
3
601
#እንደ_ቤተሰብ ቦንዳ ፋብሪካዎችን ከገበያ እያስወጣ ነው ! በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ገበያ ከሚሸጥ ልብስ 53 በመቶው የቦንዳ ልብስ ነው youtu.be/gY6e19GRuZQ?si=V326… #endebeteseb  #shegerfm #shegerpodcast
1
1,085
#ሸገርመዝናኛ ጥላሁን ገሰሰ እያለቀሰ የዘፈነላት ኢትዮጵያ ! የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዘፈኑን ሲሰሙ የኔ ዘፈን ነው አሉ youtu.be/arRM2_goh6I?si=6u-0… #shegermeznagna
1
1
1
1,558
ጥቅምት 19 2019 ዳሽን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት 15.2 ቢሊየን ብር ትርፍ ከታክስ በፊት አግኝቻለሁ አለ። ጠቅላላ ሃብቱም 350 ቢሊዮን ብር እንደደረሰለት ተናግሯል። short.do/lO9vrE
1
1
585
ጥቅምት 19 2019 የአዲስ አበባ ዳቦ አምራቾች ማህበር በነፃ ገበያ የሚሸጥ የ70 ግራም ዳቦ ዋጋ ላይ የ2 ብር ቅናሽ ማድረጉን ተናገረ፡፡ short.do/1roKo1
1
3
952
ጥቅምት 19 2019 በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመፍታት የውሃ ፖሊሲው ማሻሻያ ሊደረግበት ይገባል ተባለ። አሁን ያለው ፖሊሲ የግሉ ዘርፍ በውሃ አቅርቦት ላይ እንዲሳተፍ ዕድል የሚሰጥ… short.do/feXIE5
2
1
2
788
ጥቅምት 19 2019 የሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ትላንት የጀመረ ሲሆን ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ለመሆኑ አፍሪካ ከሩሲያ ፣ሩሲያስ ከአፍሪካ የሚፈልገትም ምንድንው? tinyurl.com/m6rrcdht
3
2
1,506
#ሸገር_ትንታኔ በሆርሙዝ ሰርጥ ተላላፊ መርከቦች ላይ የሚፈፀም ጥቃት ከምንጊዜውም በላይ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱ እየነገረ ነው፡፡ በአንድ ወር ብቻ በ29 መርከቦች ላይ ጥቃት መፈፀሙን መረጃዎች እያስረዱ ነው፡፡ youtu.be/uQA7UZ6Lu7I?si=wPbf…
1
556
ጥቅምት 18 2019 ኢትዮጵያ ከሩሲያ አስራ ሁለት የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች (Su-35 4++ Generation) መረከቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። t.me/ShegerFMRadio102_1/2701…
1
3
653