Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham) header
Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham) profile picture

Asham TV is a Privately Owned Media Company, Based in Addis Ababa, Ethiopia, that Provides News, Analysis, Information and Other Programs.

Addis Ababa, Ethiopia
Joined November 2018
Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)Photo by Asham TV | አሻም ቲቪ (@tv_asham)
ህዳር 15/2018 የአሻም የምሽት ዜና 🏷 ኢትዮጵያ በቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ወቅት አመርቂ የሚባል የውይይት ጊዜ ማሳለፏ ተመላከተ፡፡
3
165
🏷የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕብረብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት ለሀገር ብልፅግና መረጋገጥ አይተኬ ሚና እየተጫወተ ነው ተባለ፡፡
2
166
ህዳር 11/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷 በአፋር ሠመራ ሎጊያ ሲካሄድ የነበረው   10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም መርሀ ግብር  ተጠናቀቀ ።
1
132
ህዳር 10/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ወደ ራስ ገዝነት የሚያሸጋግሩ የዝግጅት ተግባራት መጠናቀቃቸውን የዩንቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ ገለጹ።
93
ህዳር 9/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷በኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ  ውስጥ ሲታዩ የነበሩ ችግሮች መሻሻል ተደርጎባቸዋል ሲል ሚኒስቴሩ አስታወቀ ።
78
ህዳር 8/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷አዲስ አበባ በ2022 አ.ም ፍጹም የጸዳች የአፍሪካ ተምሳሌት የሆነች ከተማ ሆና ማየት ዋነኛ ራዕያችን ነው ሲሉ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ገለጹ።
80
ህዳር 5/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የከተማዋን የፀጥታና የደህንነት ስጋቶችና ወንጀሎችን መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 🏷ደም ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ደም በመለገስ ሀላፊነትን መወጣት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
102
ህዳር 5/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷 የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ለማክበር እየተደረገ ያለው ዝግጅት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡
123
ህዳር 4/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷ሠላም እና ፀጥታን በማስፈን ረገድ የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
97
ህዳር 4/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷 የግብርና ትራንስፎርሜሽን እቅዱን ስኬታማ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ፡፡
80
ህዳር 3/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥራት ስራ አመራር  ስርዓት እውቅናን አገኘ ።
67
ህዳር 3/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷ኢትዮጵያ 32ኛውን የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ እንድታስተናግድ ከአፍሪካ ሀገራት ሙሉ ድጋፍ አገኘች፡፡
54
ህዳር 2/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሐዋላ ሥርዓትን ለማጠናከርና የፋይናንስ ተአማኒነትን ለመጠበቅ የሚያስችል የተቀናጀ እርምጃ ወሰደ፡፡
54
ህዳር 1/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የአመራሩ ቁርጠኝነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።
69
ጥቅምት 28/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የአፍሪካ ህብረት እና የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በህዳር ወር በአንጎላ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
85
🔴 Live News ጥቅምት 26/2018 የአሻም የምሽት ዜና 🏷 በ2017 ዓም ወደ ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት የትራፊክ አደጋ እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ አሻም ለሁላችን !
64
ጥቅምት 26/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🏷የፋብሪካው መገንባት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያግዛል ሲል ኮርፖሬሽኑ ገለጸ፡፡ አሻም ለሁላችን !
69
🔴 Live News ጥቅምት 25/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቃት የሚዘከረው የተፈጸመው አሳዛኝ ድርጊት መቼም እንዳይደገም ለማስታወስ መሆኑን ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ። አሻም ለሁላችን !
1
63
ጥቅምት 25/2018 l የአሻም ሰባት ዜና 🔴Live News 🏷አዲሱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ዓለምን የማስተሳሰር አቅም የሚጨምር ነው ሲሉ አህመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ አሻም ለሁላችን !
71
🔴 Live News ጥቅምት 24/2018 l የአሻም የምሽት ዜና 🏷በህገ ወጥ የውጪ ምንዛሬ አስተላላፊዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ተገቢ መሆኑ ተገለፀ፡፡ አሻም ለሁላችን !
94