Zemicky (@tweetofmicky) header
Zemicky (@tweetofmicky) profile picture

“One must imagine Sisyphus happy.” A. Camus | Engineering change across 🇪🇹 🇰🇷 🇨🇦 | Ph.D. in Structural Engineering | United forever GGMU

Canada
Joined August 2009
One last taste of summer 🎡🌯 #CNE
18
1,787
Zemicky retweeted
ፋሶ እንባ ያለው ወገን አለህ!
6
1
21
325
Zemicky retweeted
ወንድም @Gfasil በሰላም እረፍ🙏 ተፈፀመ ጥቅምት 22, 2017 ዓ.ም!
🤖 Made with AI
3
18
1
54
1,087
💔💔💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወዳጄ 🕊️
ይሄ ሰፈር ከቡዙ ሰው አስተዋውቆኛል ወደር የሌላቸው እህቶች ወንድሞች አግኝቼበታለሁ ። ፋሲሎ ደሞ ከሁሉ ቀዳሚ ይሄ ሰፈር የሰጠኝ ወንድሜ ጓደኛዬ የደስታዬ የመከራ ጊዜ ጠያቂዬ ነበረ.... ቃል ያጥራል ማሰብ ያቅታል የኔ ሚስኪን ፋሲሎ 💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ በቃ! @Gfasil
5
38
552
ሁላችሁም ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለተገኛችሁ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን። nitter.cf/i/spaces/1brOdJJlmLBaX…

5
3
38
641
Replying to @yefelekebay
የ #ሰይፈ_ሥላሴን ነፍስ አምላክ ሆይ በቀኝህ አሳርፍልን ። ለወዳጅ ዘመዶቹም አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ላክልን ❤️‍🩹 @Gfasil
9
33
354
Zemicky retweeted
ጂፋሱን @Gfasil ብለን ስንጠይቃችሁ ያለመሰሰት ሰጣችሁናል ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልን። ቀጣይ ሃሳባችን እየተነጋገርን እንገኛለን። ዘግይታችሁ ያወቃችሁ ወዳጆች በጥያቄያችሁ መሠረት @DagmTN 1000317242763 -ዳግም ተሾመ ድጋፍ አድርጉ 🙏
1
14
1
54
2,130
Zemicky retweeted
በህይወት ኖረህ ይሄን ፍቅር ባየህ 💔
1
4
24
453
የወርቅም ወርቅ
ፏ ሲል እውነተኛ ወርቅ ሰው ነበር አቦ🕊️💔
6
222
ለሁሉም የ @Gfasil ወዳጆች፡ ዛሬ ምሽት ፋሲሎን እናስታውሳለን። አብራችሁን እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
3
59
1
180
7,144
🤣🤣🤣
አደይ አበባ ስታዲየም ጋር ለረጅም ጊዜ ተሸፍኖ የቆየው ሀውልት የሀጫሉ እንዳይሆን ፈርቼ ነበር 😕
6
496
What happened to Amadinho 😭😭
Amad’s reaction to some criticism on Instagram: “Just shut your mouth, bro. You’re talking too much now. Go play in my place if it bothers you that much.”
3
3
724
Same statement from ten plus managers
Mauricio Pochettino’s reaction after being told 'Manchester will always be blue': "No way. You will see. Give me time. It’s gonna change." [@TNTSportsUS]
1
2
388
ኢትዮጵያ ላይ ንብረት ሲገዙ በብርሀን ፍጥነት የመንግስት ደጋፊ የሚሆኑ diaspora people😭😭 ኢትዮጵያ ምድራዊ ገነት እያለ ነው
5
1
57
4,057
Zemicky retweeted
It’s November 17th and it still hasn’t snowed in Toronto, Ontario, Canada… this planet is cooked
15
4
136
7,874
Might be talking about miracles but qualification is very much within reach.
3
9
1,040
የጂፋሱ ህልፈት ዜና ልቤን የከበደው ሀዘን ለቆብኛል። እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነበር ፤ በአካል በድምፅ የምታውቁት ደግሞ ምን አይነት ወርቅ ልጅ እንደነበር ታውቁታላችሁ። ጨዋታው ፣ ቀልዱ ፣ ቁምነገሩ… 1/4
3
7
1
110
7,636
ኢትዮጵያ ስመጣ አገኝሀለው ብዬው ነበር ፤ እኔም አልሞላልኝ ጊዜውም ጥሩ አልነበረም አልተገናኘንም። መጨረሻ የፃፈልኝ ጊዜ ተሴን አግኝተኸው ነገረኝ አለኝ። 3/4
1
1
20
1,325
ሁላችንም የኑሮ ሩጫ አለብን የሚያስቡልን የሚጠይቁንን ሰዎች ዋጋ ሲያልፉ በቁጭት ከእንግዲህ ወዲህ እሻሻላለሁ እንላለን እንጂ የሰጡንን ሽራፊ ፍቅር አንመልስም። ፈጣሪ ከጎኑ ያኑርህ ፉሲሎ አንተ መልካም ሰው❤️
8
1
63
1,598
ወደዚህ ሰፈር አምጥቶ ከእናንተ ምርጥ ወንድም እና እህቶቼ የቀላቀለኝ በብዙ የሚደግፈኝ የሚያበረታታኝ ሰፈር ሲመጣ ልጆቼ ሳያገኝ የማይሄደው ወዳጄ @Gfasil እንዲሁ እያሳሳቀን ጥሎን ሄደ ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😭😭
3
3
84
2,348