Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot) header
Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot) profile picture

Be Tank for all what you have! peace and Health is the best gift . Love Nature 🇪🇹 is the best .

Joined July 2022
Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)Photo by Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot)
ዓለም ጠፊም አጥፊም።
ደሞ ለዚህ ...👇 #በቂ ነው ተመስገን 🤲
10
3
1
55
16,462
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
☕ ቡናዬ እስኪሰክን… እንወያይ! ቡና ከመፍላቱ እስከ መስከኑ ያለው ጊዜ ለሐሳብ፣ ለትዝታ፣ ለትርክትና ለውይይት ምን ያህል ውብ ቦታ ይሆን? በዚህ ወር የሆሄ ምዕራፍ የመጽሐፍ ውይይት በደራሲ ቤተማርያም ተሾመ በተጻፈው «ቡናዬ እስኪሰክን» በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ያተኩራል። መጽሐፉን እንደ መነሻ በማድረግ በሥነ ጽሑፍ፣ በሕይወት፣ በማኅበረሰብና በዙሪያችን ባሉ እውነታዎች ላይ ሐሳብ የምንለዋወጥበት የንባብና የውይይት መድረክ ይሆናል። እርስዎም መጽሐፉን ይዘው ይምጡ፤ ሐሳብዎን፣ ጥያቄዎንና እይታዎን ያጋሩ። ምክንያቱም ሥነ ጽሑፍ በማንበብ ብቻ አይጠናቀቅም፤ በውይይት ይበለጽጋል! 📅 ቀን፡ ኀዳር 26 ቀን 2019 ዓ.ም. ⏰ ሰዓት፡ ጠዋት 4:00 – 6:30 📍 ቦታ፡ የአዲስ አበባ ቲያትርና ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር – ቦሌ ኦሎምፒያ ሆሄ – ሥነ ጽሑፍ ለሰላም፣ ለእውቀትና ለውይይት! እንገናኝ፤ ቡናዬ እስኪሰክን! ☕📖 #ሆሄ #ሆሄምዕራፍ #ቡናዬእስኪሰክን #የመጽሐፍውይይት #ሥነጽሑፍ #HoheChapter #LiteratureForPeace
73
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል. 🌿
1
4
140
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
ፋሲሎ አንተን “ነበር” ማለት ያማል
2
16
263
📌
ፋሶ እንባ ያለው ወገን አለህ!
2
72
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
ፋሲሎ ምርጥ ነፍስ! 💔
5
9
173
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil በጨዋታው እንዳቀራረበን በሞቱም ሰበሰበን This could be a milestone for Ethiotweeter. ነፍስህ በሰላም ትረፍ you'll never be forgotten. 💛
8
16
192
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
እንኳን ቀልዱ ስድቡ ይናፈቃል @Gfasil
4
13
211
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
በህይወት ኖረህ ይሄን ፍቅር ባየህ 💔
1
4
24
483
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
ወንድም @Gfasil በሰላም እረፍ🙏 ተፈፀመ ጥቅምት 22, 2017 ዓ.ም!
🤖 Made with AI
4
19
1
63
1,240
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
“….ነበረ” and its about Fasilo🥲😔
4
34
686
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
ፏ ሲል እውነተኛ ወርቅ ሰው ነበር አቦ🕊️💔
11
1
36
654
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
💔💔💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወዳጄ 🕊️
ይሄ ሰፈር ከቡዙ ሰው አስተዋውቆኛል ወደር የሌላቸው እህቶች ወንድሞች አግኝቼበታለሁ ። ፋሲሎ ደሞ ከሁሉ ቀዳሚ ይሄ ሰፈር የሰጠኝ ወንድሜ ጓደኛዬ የደስታዬ የመከራ ጊዜ ጠያቂዬ ነበረ.... ቃል ያጥራል ማሰብ ያቅታል የኔ ሚስኪን ፋሲሎ 💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ በቃ! @Gfasil
5
39
615
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
Thank you @gfasil. He just increased my love for tweeter family. Such an amazing and incredible people we have here.
3
19
308
አንዳንድ ልጆች ድምፃቸው እራሱ ውስጥን ይነካል🎶 👇 💚💛❤🙏
5
222
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
Replying to @yefelekebay @Gfasil
ምሽት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ አብራችሁን ሁኑ። nitter.cf/i/spaces/1brOdJJlmLBaX…

16
49
1,122
ስፍራ በራቀበት ለቀብር ባንገኝም ዛሬ በተዘጋጀው ስፔስ አንተን ለመዘከር ወዳጅ የሆነ ሁሉ ብቅ ይበል ስል ጥሪ አቀርባለሁ 🙏 #ወዳጄ_ @Gfasil በሰላም እረፍ💔
4
23
432
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
ዛሬ የምንወደውን ወንድማችንን ፋሲሎን @Gfasil እንዘክራለን እናነሳሳዋለን በባንቴ @yefelekebay ስፔስ ማታ 3:00 ላይ እንገናኝ!!
7
36
681
በዚህ ሁኔታ ያደጋችሁ ታድላችኋል ! ❤
መልካም ቀን 💚💛❤️
1
5
103
Me is me ክፋት ራቅ ! retweeted
9
26
420
ደግ አደርሽ ምርኩዜ! 💚💛❤🙏
1
1
17
261