D A retweeted
Of je nu de levensduur van je oude telefoon wilt rekken, of toe bent aan een nieuwe: Vodafone biedt je diverse duurzame opties. Bekijk ze hier!
D A retweeted
University lecturers and TAs' are requesting for bread while Gov't of #Ethiopia looking for quality education. Pay us what we deserve!
#Lecturers_in_pain #TAs_in_pain
#FeedMyChildren
#BreadRequest #LecturersDignity #QualityEducation
@AbiyAhmedAli
@PMEthiopia
@SahleWorkZewde
D A retweeted
ፋኖ እና የዓፋር የበረሃ አናብስት መከላከያን ባያግዙ ኖሮ የዶ/ር ዓቢይ መንግሥት በህወሀት ይገለበጥ ነበር።
የኦህዴድ የጡት ልጅ ኦነግ ሸኔ ግን ህወሀትን አዝሎ አዲስ አበባ ሊያስገባው ነበር።
ባለውለታን የዳቦ ስም እየሰጡ በእርግጫ መግፋት ይቁም!
D A retweeted
በኢትዮጵያ ዉሥጥ መጥፋት ያለባቸዉ 3 ነገሮች
1..የክልል ባንዲራ መጥፋት አለበት / በምትኩ የኢፌድሪ ባንዲራ ብቻ ይዉለብለብ🇪🇹/
2..የክልል መዝሙር መጥፋት አለበት / በምትኩ አንድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ብቻ/
3..የክልል ልዩ ሀይል መጥፋት አለበት
D A retweeted
Replying to @BBCWorld
D A retweeted
Ethiopian university lecturers and technical assistants jobstrike has completed the first session. We will wait for the response from the respective body.
D A retweeted
A message from an Ethiopian lecturer
@@Besufka32300866
'' am a lecturer who couldn't even afford to take my sick mom to the hospital.
This strike is a matter of survival for me and my family. I am not asking for luxury I AM ASKING TO SURVIVE.
I NEED TO BE HEARD.
D A retweeted
ውድ መምህራን ለሶስት ሳምንታት የምናደርገው የስራ ማቆም አድማ ቆሞ ጥያቄወች እንድመለሱና ውይይት እንድ ደረግ የተላለፈውን የዛሬውን ውሳኔ ይደግፋሉ ወይስ ይቃወማሉ ???
56%A. ትክክለኛ ውሳኔ ነው እደግፈዋለሁ
32%B. በፍጹም ትክክል አይደለም አድማው መ
12%C. መወሰን ይከብደኛል
226 votes • Final results D A retweeted
የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ መምህራን ከምንም በላይ የሃገር ሰላም የሚያሳስባቸው ምሁራን ስብስብ ሲሆን ሰኞ ጠዋት ጥያቄወቻቸው ባግባቡ ከተመለሱ ሰኞ ከሰአት ወደ ሚወዱት ምሁር የማፍራት ስራቸው የሚመለሱ ምሁራኖች መሆናቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል።
D A retweeted
We Ethiopian #Lectures and #Technical_assistants can't fulfill our basic needs, that is why we are asking the government to respond our question. Nevertheless, the government preferred to be silence. Our voice must be heard! It's is a matter of survival.
@VOAAmharic
D A retweeted
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ሊሰቀል የሚገባው ባንዲራና ሊዘመር የሚገባው መዝሙር ህጋዊው የኢትዮጵያ ባንዲራና ብሔራዊ መዝሙር ነው። የሚታየው ትርምስ አ.አ. ውስጥ ግጭት ለመቀስቀስ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ባሉ ኢትዮጵያ ጠሎች የሚሰራ ሴራ ነው።
























