D A (@DAmtate) profile picture
Joined December 2022
Of je nu de levensduur van je oude telefoon wilt rekken, of toe bent aan een nieuwe: Vodafone biedt je diverse duurzame opties. Bekijk ze hier!

14
44
4
364
10,061,653
University lecturers and TAs' are requesting for bread while Gov't of #Ethiopia looking for quality education. Pay us what we deserve! #Lecturers_in_pain #TAs_in_pain #FeedMyChildren #BreadRequest #LecturersDignity #QualityEducation @AbiyAhmedAli @PMEthiopia @SahleWorkZewde
3
34
2
25
446
ፋኖ እና የዓፋር የበረሃ አናብስት መከላከያን ባያግዙ ኖሮ የዶ/ር ዓቢይ መንግሥት በህወሀት ይገለበጥ ነበር። የኦህዴድ የጡት ልጅ ኦነግ ሸኔ ግን ህወሀትን አዝሎ አዲስ አበባ ሊያስገባው ነበር። ባለውለታን የዳቦ ስም እየሰጡ በእርግጫ መግፋት ይቁም!
125
398
40
1,219
በኢትዮጵያ ዉሥጥ መጥፋት ያለባቸዉ 3 ነገሮች 1..የክልል ባንዲራ መጥፋት አለበት / በምትኩ የኢፌድሪ ባንዲራ ብቻ ይዉለብለብ🇪🇹/ 2..የክልል መዝሙር መጥፋት አለበት / በምትኩ አንድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ብቻ/ 3..የክልል ልዩ ሀይል መጥፋት አለበት
98
239
19
749
Ethiopian university lecturers and technical assistants jobstrike has completed the first session. We will wait for the response from the respective body.
2
3
A message from an Ethiopian lecturer @@Besufka32300866 '' am a lecturer who couldn't even afford to take my sick mom to the hospital. This strike is a matter of survival for me and my family. I am not asking for luxury I AM ASKING TO SURVIVE. I NEED TO BE HEARD.
28
251
4
246
ውድ መምህራን ለሶስት ሳምንታት የምናደርገው የስራ ማቆም አድማ ቆሞ ጥያቄወች እንድመለሱና ውይይት እንድ ደረግ የተላለፈውን የዛሬውን ውሳኔ ይደግፋሉ ወይስ ይቃወማሉ ???
56%A. ትክክለኛ ውሳኔ ነው እደግፈዋለሁ
32%B. በፍጹም ትክክል አይደለም አድማው መ
12%C. መወሰን ይከብደኛል
226 votes • Final results
50
43
69
የአዲስ አበባን ሕዝብ መብትና ፍላጎት በጉልበት ለመጨፍለቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ በአስቸኳይ ይቁም! ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ የተሰጠ መግለጫ፤ #ኢዜማ #ኢትዮጵያ
107
361
28
815
የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ መምህራን ከምንም በላይ የሃገር ሰላም የሚያሳስባቸው ምሁራን ስብስብ ሲሆን ሰኞ ጠዋት ጥያቄወቻቸው ባግባቡ ከተመለሱ ሰኞ ከሰአት ወደ ሚወዱት ምሁር የማፍራት ስራቸው የሚመለሱ ምሁራኖች መሆናቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል።
33
24
We Ethiopian #Lectures and #Technical_assistants can't fulfill our basic needs, that is why we are asking the government to respond our question. Nevertheless, the government preferred to be silence. Our voice must be heard! It's is a matter of survival. @VOAAmharic
3
58
2
52
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ሊሰቀል የሚገባው ባንዲራና ሊዘመር የሚገባው መዝሙር ህጋዊው የኢትዮጵያ ባንዲራና ብሔራዊ መዝሙር ነው። የሚታየው ትርምስ አ.አ. ውስጥ ግጭት ለመቀስቀስ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ባሉ ኢትዮጵያ ጠሎች የሚሰራ ሴራ ነው።
231
655
39
1,894
የብልጽግና ባለሥልጣናት በወለጋ በአማራ ላይ የሚፈጽሙትንና የሚያስፈጽሙትን የዘር ፍጅት በ«ጽንፈኛ ፋኖ» ተረክ መሸፋፈን አይቻላቸውም። ይዘገይ ካልሆነ በስተቀር ከወንጀል ተጠያቂነትም አያመልጡም።
211
661
39
1,681
The Global media are Still talking about Tigray Forces . What a disgrace Wonderful World ?. No timeliness for News coverage ? in the last 72 hours 1000’s have been killed in Oromia yet this Media are reusing History as story, past as present . Hell of your dead journalism !
13
149
6
248
Teacher effectiveness is not greatly improved by curriculum, new programs, or initiatives. But, when teachers are respected, valued, supported, & feel like their talents are utilized, then morale increases, job engagement soars, & students benefit too! @SahleWorkZewde @POTUS
6
179
10
129
Don't poleticiz our question. Our aim is a matter of feeding our families
11
11