Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile) header
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile) profile picture

Ethiopia love

Joined December 2020
Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)Photo by Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና (@EyasuSahile)
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
Gaaffiilee gurguddoo Miseensonni Mana Maree Bakka Bu’oota Ummataa gaafatan keessaa Muraasa! ■ Imala badhaadhinaa Itiyoophiyaan jalqabde milkeessuuf maaltu hojjetamaa jira? ■ Qarooma Ida’amuu bara 2050tti karoorfame milkeessuuf eenyurraa maaltu eegama?
1
3
7
595
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
Ethiopia for Regional Peace: Ethiopia is working for the peace of the region by considering itself an older brother. Moreover, this is not merely spoken in words, but something we have demonstrated in action by standing on the front lines and sacrificing our lives in Rwanda, Somalia, Congo, Liberia, and South Sudan. Our forefathers did it, and we have done it too. It is this noble work that we are preparing to repeat. #PMAbiyResponds #PMOEthiopia
40
90
19
239
20,636
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
Good wishes on the occasion of the 1501st Mawlid እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ
152
234
16
812
53,238
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉን ስናከብር እንደከዚህ ቀደሙ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት፤ ለሌላቸው በማካፈል፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የታመሙትን በመጠየቅ እንዲሆን እመኛለሁ። በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ - ኢድ ሙባረክ! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
30
36
1
178
17,791
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀውና ባለፉት ዓመታት በሚዲያ ዘርፍና ተቋማት ላይ የተመዘገቡ ስኬቶች በቀረቡበት የምክክር መድረክ ላይ ታድሜ ሀሳቤን አጋርቻለሁ። ባለፉት ስምንት ዓመታት የሚዲያ ምህዳሩን በዲሞክራሲያዊ አውድ ለመዋጀት በወሰድነው እርምጃ ለሀገር ግንባታ የሚረዳ መሠረት ጥሏል። ይህ ውጤት እንዲቀጥልም ሚዲያዎች ከዋልታ ረገጥነትና ከጽንፈኝነት ወጥተው በእውነት ላይ የተመሠረተ ትርክት በመገንባት፣ ለጋራ ማንነትና ለብሔራዊ መግባባት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል። ሚዲያዎቻችን በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና በጥናት የታገዘ ጥልቅ ትንተና በማቅረብ፣ ከአርዕስት ሽያጭ ባለፈ ለሀገር አጀንዳዎች ትኩረት መስጠት ይኖርባቸዋል። ተግባራቸውም በዓላማ፣ በእይታ፣ በሙያዊ ብቃትና ለህዝብ ቅርብ በመሆን ላይ ተመስርቶ፣ ሚዛናዊነትን በጠበቀ መልኩ ለሀገር ብልጽግና መንገድ ጠራጊና ችግር ፈቺ ሆነው ሊቀጥሉ ይገባል።
95
263
15
813
24,342
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 23, 2018 ዓ.ም #aa_prosperity #ምርጫ_2018 #ብልፅግናን_ይምረጡ
1
1
25
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
This morning, I received the European Union Commissioner for International Partnerships, Mr. Josef Šíkela, with whom I discussed our longstanding cooperation with the European Union.
84
291
19
954
22,331
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
Afgaaffiin Ministirri Muummee Abiyyi Ahimad(PhD) guddinni indaastirii Itiyoophiyaa bifa haaraafi ammayyaan akkamiin hojjetamaa jira kan jedhurratti EBC waliin godhan kutaan jalqabaa har'a galgala Sa'aatii 2:30 irraa jalqabee isiniif dhiyaata.
1
7
17
123
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
Welcome to the Land of Origins where the future is taking shape, President Joseph Nyuma Boakai of the Republic of Liberia. I look forward to our fruitful engagements during the course of your stay.
58
328
28
1,490
36,838
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
#AddisAbaba መጪውን የትንሳዔ በዓል ምክንያት በማድረግ፤ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለአረጋውያንና በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች በአጠቃላይ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖቻችን ማዕድ አጋርተናል። ይህ በሁሉም በዓላት የምናደርገው በጎ ተግባር የከተማችንን ነዋሪዎች “ምን ጎደለ?" ብለን በመጠየቅ ክፍተታቸውን የምንሞላበትና ለነዋሪዎቻችን ያለንን ክብር የምንገልጽበት የ"ሰው ተኮር" ሥራችን አካል ነው። ከማዕድ ማጋራት ባለፈ፣ በዓለም አቀፍ ግጭቶች ሳቢያ የሚከሰተውን የኑሮ ጫና ለማቃለል መሰረታዊ ምርቶች በበቂ ሁኔታና በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ ከፍተኛ በጀት መድበን በመስራታችን፣ በከተማችን የተረጋጋ ገበያ እንዲሰፍን ተደርጓል። ለጥሪያችን ምላሽ በመስጠት ማዕድ ላጋሩ ልበ ቀና ባለሀብቶችና በጉልበታቸው ለሚያገለግሉ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው። የትንሳዔ በዓል የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እመኛለሁ። መልካም በዓል!
25
74
6
242
5,425
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የዒድ ሰላት በከተማችን ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል ። መርሐ ግብሩ በስኬት እንዲከናወን ያደረጋችሁ የሃይማኖት አባቶችን፣ የፀጥታ አካላትን፣ ህዝበ ሙስሊሙንና አጠቃላይ የከተማችን ነዋሪዎችን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። በድጋሚ ዒድ ሙባረክ! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ! Salaatni ayyaana Iid Al-Fixir 1447ffaan magaalaa keenyatti duudhaa amantaasaa eeggatee miidhagina olaanaan gaggeeffamee jira. Sagantaan kuni milkaa'inaan akka gaggeeffamu kan taasistan abbootiin amantaa, qaamolee nageenyaa, uummata muslimaa fi jiraattota magaaalaa keenyaa hunda maqaa koo fi maqaa bulchiinsa magaalaatiin onneerra isin galateeffadha. Irra deebiin Eid Mubarak! Waaqni Itoophiyaa fi Uummata Ishee Haa Eebbisu!
18
77
2
255
6,738
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
1447ኛውን የኢድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ፣ በከተማችን በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 28ቱም የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት ለአቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለአረጋውያንና ለከፋ ማህበራዊ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖቻችንን ማእድ የማቋደስ መርሃ ግብር አከናውነናል። ማዕከላቱ በዐቢይ ጾም እና በረመዳን ወቅትም ጭምር ለጾመኞች እንደየእምነታቸዉ የአፍጥር እና የፆም ምገባ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተዋል። በዓሉ የደስታና አብሮነት የሚጎለብትበት ይሁንልን!! ዒድ ሙባረክ! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
8
80
2
209
4,691
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ!! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!! Hordoftoota amantaa Islaamaa hundaaf baga ayyaana Iid Al Faxir 1447ffaaf nagaan geessan; Iid Mubarak!! Waaqni Itoophiyaa fi uummata ishee haa eebbisu!! #Eid #AddisAbaba #Ethiopia
25
73
3
311
5,310
Miira ni danda'ama jedhu! ‘’Aduwaan bilisummaa Itoophiyaa eegsisuu irraa kaasee, onnee ummata gurraachaa obboloota keenya ta’an keessatti bara abidda miiraa ni danda’ama jedhuu itti uumameedha.’’ #Dhaloota Ida’amuu
29
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
"በመደመር ዕሳቤ የምንገነባው ዲሞክራሲ የግለሰቦችንም ሆነ የቡድኖችን ጭቆና ከምር ወስዶ ጭቆናን ለማጥፋት የሚሠራ ነው" የቡድን ጭቆና የምንታገለው አሉታዊ ሰላምን ለማምጣት ወይም ጊዜያዊ መረጋጋትን ለመፍጠር ብቻ ሳይሆን ጭቆናን አስወግዶ የሰው ልጆችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መሆን ይኖርበታል። #መደመር
8
25
563
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
Shared visions lead to collective victories “Shared visions lead to collective victories, which in turn secure collective survival. Pursuing a common vision encourages healthy and balanced cooperation, facilitating the accumulation of energy and synergy. #Medemer
10
26
316
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
Ergaa Torbanii Yaa'in Gamtaa Afrikaa 39ffaa fi yaa'in Afrikaa–Xaaliyaanii milkaa’inaan xumuramuun isaa mul’atni Ityoophiyaa gara biyya fakkeenyaatti ceesisuuf kaa’ame kan milkaa’uu ta'uu isaatiif agarsiistuudha.
2
9
21
217
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ቀደም ብሎ የተካሄደ ይፋዊ የመንግሥት የእራት ግብዣ። Yaa'ii hooggantoota Gamta Afrikaa 39ffaa dursee kan gaggeeffame affeerraa irbaataa! Official State Dinner held ahead of the 39th African Union Summit. #AddisAbaba #Ethiopia
21
68
4
268
6,456
Lemi kura w-14 prosperity party-ብልፅግና retweeted
2
22
45
864