Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ (@SLemma2) header
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ (@SLemma2) profile picture

ኢትዮጵያ ትቅደም! Ethiopia first! ዣንዣድ Proverbs / ምሳሌ 23:23 እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥

Ethiopia
Joined July 2012
Psalms 67:4 መዝሙር 67:4 ለአሕዛብ በቅን ትፈርድላቸዋለህና፥ አሕዛብንም በምድር ላይ ትመራለህና፡ አሕዛብ ደስ ይበላቸው ሐሤትም ያድርጉ።
4
5
23
168
Jeremiah 2:11 ኤርምያስ 2:11 ... ነገር ግን ሕዝቤ ክብሩን ለማይረባ ነገር ለወጠ።
8
10
44
640
Matthew 16:25 ማቴዎስ 16:25 ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።
6
8
39
482
Judges 3:15 መሣፍንት 3:15 የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ብንያማዊውን የጌራን ልጅ ናዖድን ግራኙን ሰው አዳኝ አስነሣላቸው፤
7
6
35
352
Acts 16:25 ሐዋ. ሥራ 16:25 በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር።
7
9
50
779
Deuteronomy 4:29 ዘዳግም 4:29 ነገር ግን ከዚያ አምላካችሁን እግዚአብሔርን ትሻላችሁ፤ በልብህም ሁሉ በነፍስህም ሁሉ የፈለግኸው እንደ ሆነ ታገኘዋለህ።
7
9
40
426
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ retweeted
ይገነራቸው ! ጊዜህን የቀደምክ ስትሆን ተኝቶ አንቀላፍቶ ሲባንን ለሚዘላብደው ሁላ መልስህን ገና ድሮ ታዘጋጅለታለህ 👌
23
87
6
322
20,333
Job 37:5 ኢዮብ 37:5 እግዚአብሔር በድምፁ ድንቅኛ ያንጐደጕዳል፤ እኛም የማናስተውለውን ታላቅ ነገር ያደርጋል።
8
11
53
487
Psalms 111:4 መዝሙር 111:4 ... እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው።
10
9
47
490
James 1:5 ያዕቆብ 1:5 ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።
8
8
47
438
Philippians 2:3 ፊልጵስዩስ 2:3 ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤
7
9
46
922
Proverbs 13:22 ምሳሌ 13:22 ጻድቅ ሰው ለልጅ ልጆቹ ያወርሳል፤ የኃጢአተኛ ብልጥግና ግን ለጻድቅ ትጠበቃለች።
9
13
1
61
775
1 Peter 3:9 1ኛ ጴጥሮስ 3:9 ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።
8
8
47
1,016
Jeremiah 29:12 ኤርምያስ 29:12 እናንተም ትጠሩኛላችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።
8
11
52
562
John 20:1 ዮሐንስ 20:1 ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።
7
9
41
352
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ retweeted
«አትግደሉን ማለት የፖለቲካ ድምፅ ሳይሆን ፣የቆሰለ #ሰብዓዊነት የሕልውና ጩኸት ነው።»
3
22
78
1,153
1 Corinthians 9:25 1ኛ ቆሮንቶስ 9:25 የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን።
4
10
48
530
Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️ retweeted
🙏 Please pray for Ethiopia’s Orthodox Christians. The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church’s Holy Synod reports that about 60 Orthodox Christians were killed in attacks between October 20 and 24, 2026, in the Arsi Zone (Southeast Oromia), mostly in the Shirka and Merti districts (14 in Merti on Oct. 20; 46 in Shirka areas on Oct. 24). #PersecutedChurch #savethepersecutedchristians
22
206
10
283
2,803
Genesis 25:21 ዘፍጥረት 25:21 ይስሐቅም ስለሚስቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፥ መካን ነበረችና፤ እግዚአብሔርም ተለመነው፥ ርብቃም ሚስቱ ፀነሰች።
8
13
63
655
Matthew 24:42 ማቴዎስ 24:42 ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
8
6
40
443