ከከተማው አደባባይ… እስከ አማራ ተራሮች አናት፣
ድሎትን ገፍቶ ወረደ… ሊጋፈጥ የግፍ እሳት፣
«ከምሩ ነው» ሲባል… በተግባር ያስመሰከረ፣
በሐሰት ክስ እና በስድብ… ልቡ አንዴም ያልተሰበረ!
አባ! — የማንቂያ ደወል፣ ቀድሞ የጮኸ ለሀገር፣
መሪያችን💪
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
አንዱ “እኔ እፀ መሰወር ነኝ” ሲለን፣
ሌላው “አሁንም ሥራ ላይ ነኝ” ሲለን፣
ትንግርተኛው “Cultural አማራ አትሁኑ” ሲለን፣
ወያኔዋ ደግሞ በአደባባይ ስትወይንብን፣
እኛ ግን አለን አሁንም በታሪክ እንደተቸነከርን ! 😂😂
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @amorawwub @teddo006
የሕውሓት አፍቃሪው ብአዴን የውጭ ክንፍ የሆነው ትንግርቱ አማራን ለመከፋፈል ሚጠቀምብት በፊት ኢትዮጵያኒስት እና ብሔርተኛው ነበር አሁን ደግሞ ባህላዊው እና ፓለቲካዊ ብሔርተኛው እያለን ነው።
Replying to @ef_rem122b
“ፓለቲካ አማራ” ከአማራ ታሪክ ፣ እሴት እና ባህል የተፋታ ሊሆን አይችልም ስለዚህ እነትንግርቱ “ፓለቲካ አማራ” ሳይሆን የሚባሉት የህውሓት አፍቃሪው ብአዴን። ምክንያቱም የራሱን ባህል ታሪክ ጠልቶ እራሱን መሆን ሳይሆን የሚያስበው ህውሓትን ነው።
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @amorawwub
የጃል መሮ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ዞን ከ40 በላይ ሰዎች በተገደሉበት የጥቅምት ወር ጥቃት ወቅት "እርምጃ" መውሰዱን አረጋገጠ።
የቢቢሲ ዘገባ ሊንክ
bbc.com/amharic/articles/c9g…
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
እንደ ወንድማችን ትንግርቱ አገላለጽ፣ ከህወሓት እና ከኦነግ ጋር ለመጣመድ የቆረጠው «ብልሁ እና የነቃው ፖለቲካል አማራ» 5% ወይም 6% ብቻ ነው ማለት ነው😎። ግን ከተሰለፉት 5% የነቁ አማራዎች መድረክ ላይ ወጥቶ የተናገረ አለ እንዴ? እኔ አላየሁም፡፡ ያው የነቃ ሰው አጃቢ አይሆንም ብዬ ነው፡፡
ለማንኛውም የቀረው 95% ደሞ ጽምዶን ሚቃወም ፤ ያልገባው ፤ የዘልማድ ባህላዊ አማራ (Cultural Amhara) አማራነትን በስም ብቻ የተሸከመ ነው ማለት ነው🤣
ነገሩ ግን ወዲህ ነው፡፡ ትንግርቱ ሚሸሸው እውነት 5% እንኳን ማይሞሉ በሰፈር የተቧደኑ ከህወሃት ጋር የቆዬ ዝምድና የነበራቸው፤ ከህዝብ አጀንዳ ይልቅ የሰፈር እና የቡድን አጀንዳ የተሸከሙ፤ በአቋራጭ ጥቅም ሚያስገኝ ከመሰላቸው ምንም ነገር ለማድረግ ወደኋላ ማይሉ 5 ፐርሰንቶች የ95% አማራን የህልውና ትግል መደራደሪያ አድርገው እየሰሩ መሆኑን ነው፡፡
ትንግርቱ ከካድሬያዊ ሽንገላ ይልቅ ምሁራዊ ሚዛኑ ቢያመዝን ኖሮ፣ ትልቅ ቤት ለመስራት መጀመሪያ ጠንካራ መሰረት እንደሚያስፈልግ ሁሉ፣ በጣም አስቸጋሪ በሆነው የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ አማራውም ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመሆን መጀመሪያ የራሱን ሕዝብ የንቃት አድማስ ከ5% ወደ 10% እና 20% (Critical Mass) እንዲያሳድግ ይመክር ነበር። ከዚያም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ከሌላቸው እንደትህነግ እና ኦላ አይነት ኃይሎች ራሱን አርቆ፣ የራሱን የፖለቲካ መስመር አስምሮ ከሌሎች ሰላም ወዳድ ሀገር ውስጥ እና የቀጠናው ኃይሎች ጋር መስራት እንዳለበት ያስረዳ ነበር። ያው «ከራስ በላይ ንፋስ» ሆኖበት እንጂ 😉
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
In the spirit of Ato Tantu, Journalist Dawit Begashaw asserted in court his pride & innocence in openly opposing the #AmharaGenocide on which foreign & domestic news agencies & human right orgs had reported extensively. When he did this, made the stooges on bench feel small.
Once again, he stood tall and straight and refused to buy his false freedom with a an admission of guilty to crimes he never committed and the state never proved beyond a reasonable doubt. Pressuring inmates to plead for pardon before a fair and a free trial and a guilty verdict is a travesty. Dictator @AbiyAhmedAli knows no justice.
@CPJAfrica @hrw ………… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta
🤔...🤷♂️🤣
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅
እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
አንዱ ሲደግፍህ፣ አንዱ ይገፋሃል
አንዱ ጠጋ ሲልህ፣ አንዱ ይርቅሃል
አንዱ ካባው አርጎህ ይሞሸርብሃል
አንዱ ባንተ ሃሳብ ማቅ ይለብስልሃል
አንዱ አመነህ ሲባል፣አንዱ ይክድሃል
አንዱ ሲቦጭቅህ፣ አንዱ ያኝክሃል...
ያንተ ደግሞ የጉድ ነው!...ይ.ለ.ያ.ል!
2
63
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅
እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ቀልደኛ ገበሬ በሰኔ ይሞታል አለ ዐማራ አያፍሩም ግን በጎጃም ስም ሲሳለቁ 😭😭😭
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅
እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
#AmharaGenocide
#WarOnAmhara
@OHCHR_ESARO @LemkinInstitute @MaryLawlorhrds @RepYoungKim @RepYoungKim @UNHumanRights @SFRCdems @SFRCdems @AsstSecStateAF @AUC_PAPS @HouseForeignGOP @marcorubio @miaamormottley @BrianKarem @bill_easterly @Pontifex @narendramodi @DDNewslive
Amhara civilians, including vulnerable women & children, are being ruthlessly targeted by drone strikes in the Amhara region. The world cannot turn a blind eye to this horrifying act. We must come together to stop the violence & demand justice. #AmharaGenocide #WarOnAmhara @cnni
Day 2,531 since 17 Amhara students, mostly women, were abducted from Dembi Dollo University. Their parents wake up every day with shattered hearts, while
@AbiyAhmedAli
’s genocidal regime spreads lies and stays silent #AmharaGenocide #BringBackOurStudents
Day 2,531 since 17 Amhara students, mostly women, were abducted from Dembi Dollo University. Their parents wake up every day with shattered hearts, while
@AbiyAhmedAli
’s genocidal regime spreads lies and stays silent #AmharaGenocide #BringBackOurStudents



















