ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) header
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) profile picture
Joined April 2023
Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)Photo by ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006)
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ታላቁ💪💚💛❤
1
2
3
137
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
በሕይወት ቢኖርም ቢሞትም ለእውነቱ፣ አይበገርም ከቶ ቢበዛ ፈተናው ስለቱ። በማንነቱ ኮርቶ ሳይፈራ መከራ፣ ለትውልድ የሚተርፍ ታሪክን ሲሠራ። ወጀቡ ቢነሳ ማዕበሉ ቢያይል፣ በእምነት የቆመ ልብ ሁሌም ያሸንፋል!
1
10
3
13
434
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
አንዱ “እኔ እፀ መሰወር ነኝ” ሲለን፣ ሌላው “አሁንም ሥራ ላይ ነኝ” ሲለን፣ ትንግርተኛው “Cultural አማራ አትሁኑ” ሲለን፣ ወያኔዋ ደግሞ በአደባባይ ስትወይንብን፣ እኛ ግን አለን አሁንም በታሪክ እንደተቸነከርን ! 😂😂
1
2
8
299
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @amorawwub @teddo006
የሕውሓት አፍቃሪው ብአዴን የውጭ ክንፍ የሆነው ትንግርቱ አማራን ለመከፋፈል ሚጠቀምብት በፊት ኢትዮጵያኒስት እና ብሔርተኛው ነበር አሁን ደግሞ ባህላዊው እና ፓለቲካዊ ብሔርተኛው እያለን ነው።
Replying to @ef_rem122b
“ፓለቲካ አማራ” ከአማራ ታሪክ ፣ እሴት እና ባህል የተፋታ ሊሆን አይችልም ስለዚህ እነትንግርቱ “ፓለቲካ አማራ” ሳይሆን የሚባሉት የህውሓት አፍቃሪው ብአዴን። ምክንያቱም የራሱን ባህል ታሪክ ጠልቶ እራሱን መሆን ሳይሆን የሚያስበው ህውሓትን ነው።
2
2
51
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
እንደ ወንድማችን ትንግርቱ አገላለጽ፣ ከህወሓት እና ከኦነግ ጋር ለመጣመድ የቆረጠው «ብልሁ እና የነቃው ፖለቲካል አማራ» 5% ወይም 6% ብቻ ነው ማለት ነው😎። ግን ከተሰለፉት 5% የነቁ አማራዎች መድረክ ላይ ወጥቶ የተናገረ አለ እንዴ? እኔ አላየሁም፡፡ ያው የነቃ ሰው አጃቢ አይሆንም ብዬ ነው፡፡ ለማንኛውም የቀረው 95% ደሞ ጽምዶን ሚቃወም ፤ ያልገባው ፤ የዘልማድ ባህላዊ አማራ (Cultural Amhara) አማራነትን በስም ብቻ የተሸከመ ነው ማለት ነው🤣 ነገሩ ግን ወዲህ ነው፡፡ ትንግርቱ ሚሸሸው እውነት 5% እንኳን ማይሞሉ በሰፈር የተቧደኑ ከህወሃት ጋር የቆዬ ዝምድና የነበራቸው፤ ከህዝብ አጀንዳ ይልቅ የሰፈር እና የቡድን አጀንዳ የተሸከሙ፤ በአቋራጭ ጥቅም ሚያስገኝ ከመሰላቸው ምንም ነገር ለማድረግ ወደኋላ ማይሉ 5 ፐርሰንቶች የ95% አማራን የህልውና ትግል መደራደሪያ አድርገው እየሰሩ መሆኑን ነው፡፡ ትንግርቱ ከካድሬያዊ ሽንገላ ይልቅ ምሁራዊ ሚዛኑ ቢያመዝን ኖሮ፣ ትልቅ ቤት ለመስራት መጀመሪያ ጠንካራ መሰረት እንደሚያስፈልግ ሁሉ፣ በጣም አስቸጋሪ በሆነው የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ አማራውም ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመሆን መጀመሪያ የራሱን ሕዝብ የንቃት አድማስ ከ5% ወደ 10% እና 20% (Critical Mass) እንዲያሳድግ ይመክር ነበር። ከዚያም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ከሌላቸው እንደትህነግ እና ኦላ አይነት ኃይሎች ራሱን አርቆ፣ የራሱን የፖለቲካ መስመር አስምሮ ከሌሎች ሰላም ወዳድ ሀገር ውስጥ እና የቀጠናው ኃይሎች ጋር መስራት እንዳለበት ያስረዳ ነበር። ያው «ከራስ በላይ ንፋስ» ሆኖበት እንጂ 😉
◾️ፖለቲካል አማራ ነው ዛሬ የተሰለፈው። ከልቸራል አማራ አይደለም። ◾️ከዚህ በኋላ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ውስጥ የአማራ ፖለቲካ ባይተዋር ሆኖ የሚቀጥልበት አውድ አብቅቷል።
5
9
16
532
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
In the spirit of Ato Tantu, Journalist Dawit Begashaw asserted in court his pride & innocence in openly opposing the #AmharaGenocide on which foreign & domestic news agencies & human right orgs had reported extensively. When he did this, made the stooges on bench feel small. Once again, he stood tall and straight and refused to buy his false freedom with a an admission of guilty to crimes he never committed and the state never proved beyond a reasonable doubt. Pressuring inmates to plead for pardon before a fair and a free trial and a guilty verdict is a travesty. Dictator @AbiyAhmedAli knows no justice. @CPJAfrica @hrw ………… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta… x.com/alemgirma9/sta
4
4
74
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅 እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
4
3
3
5
754
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ቀልደኛ ገበሬ በሰኔ ይሞታል አለ ዐማራ አያፍሩም ግን በጎጃም ስም ሲሳለቁ 😭😭😭
Replying to @GojjamNode
ዘሜ፣ ጎጃም ነው ሲሉት መቀሌ፤ መቀሌ ነው ሲሉት ሱዳን፤ ሱዳን ነው ሲሉት ቋራ፤ ቋራ ነው ሲሉት ደግሞ ጎጃም! 😂😅 እንዲህ ነው የበላይ ስትንፋስ! 😂
1
3
187
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Amhara civilians, including vulnerable women & children, are being ruthlessly targeted by drone strikes in the Amhara region. The world cannot turn a blind eye to this horrifying act. We must come together to stop the violence & demand justice. #AmharaGenocide #WarOnAmhara @cnni
7
1
5
53
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
እሺ 😂😂
◾️ፖለቲካል አማራ ነው ዛሬ የተሰለፈው። ከልቸራል አማራ አይደለም። ◾️ከዚህ በኋላ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ውስጥ የአማራ ፖለቲካ ባይተዋር ሆኖ የሚቀጥልበት አውድ አብቅቷል።
2
1
4
514
Day 2,531 since 17 Amhara students, mostly women, were abducted from Dembi Dollo University. Their parents wake up every day with shattered hearts, while @AbiyAhmedAli ’s genocidal regime spreads lies and stays silent #AmharaGenocide #BringBackOurStudents
12
2
15
251
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ወልቃይትን የሚያክል የሕዝብ አጀንዳ ለብሽሽቅ ያቀረበው የአማራው ፖለቲካ! በፖለቲካ ሂደት ውስጥ አይነኬ የሚባሉ የሕዝብ ጉዳዮች ሊኖሩ ይገባል። እንደ አለመታደል ሁኖ የእኛው ፖለቲካ አይነኬ ግለሰቦች እንጂ አይነኬ አጀንዳ የለውም። አጀንዳው ጥሎ በሌሎች አጀንዳ ለመጠለፍ ራሱን ያመቻቸ ትውልድ ያለው በዚሁ በአማራ ፖለቲካ ውስጥ ነው። ከግለሰቦች ጋር በኃይል አሰላለፍም ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ልትጋጭ፣ በተቃርኖ ልትቆም ትችለሰለህ። ነገር ግን ግለሰቦችን ለማብሸቅ በሚል የሕዝብ አይነኬ አጀንዳን ለብሽሽቅ ማቅረብ ነውር ነው። የአማራው ትግል የወደቀው ወልቃይትን ለብሽሽቅ ያቀረበ ዕለት ነው። ወልቃይትን መሰረት አድርጎ ጎንደሬውን ማዋረድን የትግል ስልት አድርጎ የነደፈው ዕለት ነው። "ወልቃይት" የፅምዶ ቋሚ የዘመቻ ካርድ ከሆነ ሰነባብቷል። ይህ መልዕክቴ ወደ ተሰናይ ሰዎች የተላከ መልዕክት! ተደርጎ ይወሰድልኝ። 😁 ለJustice፣ ለEquality፣ ለExistence እና ለሕዝብ ሕልውና የተነሱ ወንድሞች፣ የትግላቸው መርህና ቋንቋ እንዴት ሊደበላለቅ ቻለ? ሊታገሉ በወጡበት የሕዝብ ጥያቄ ላይ ለምን መዘባበትን መረጡ? ለራሳቸው ሕዝብ ጠላት በሚመስል ለመቆም እንዴት እንደመረጡ እስካሁን ሊገባኝ አልቻለም። የፅምዶ Media Strategy ዋነኛ መነሻና የፖለቲካ መምቻው ወልቃይት ነው። ስብራት በገጠመው ቁጥር እንደ scapegoat የሚጠቀምበት በወልቃይት ላይ የሚያነሳው ዘመቻ ነው። ስኬት ሲርቀው ምክንያቱ ወልቃይት ይሆናል፤ የትንተና ድክመቱና የፖለቲካ ግብዝነቱ ሲያጋልጠውም ለውድቀቱ የሚያቀርበው Excuse ወልቃይት ይሆናል። ወልቃይት በTPFም ሆነ በTDF እጅ ቢገባ፣ "ስለቴ ሰመረ" እያሉ ድቢ በአናታችን ላይ የሚደልቁት እነዚሁ የተሰናይ ሰዎች የፈጠሯቸው፣ የከንቱ ትውልድ ማሳያዎች ናቸው። ወልቃይት እንደ ጽዮናውያን መከራን ወደ ጽናት የቀየረ፣ ሕልውናውን ለማስጠበቅና ዘሩን ለማስቀጠል ከታሪካዊ ፈተናዎች የተማረ፣ የተደራጀና በቀላሉ ለስህተት የማይጋለጥ Strategic Mindset የገነባ ማኅበረሰብ የተፈጠረበት ቀጣና ነው። በወልቃይት አስተዳደር ላይ አንድ አስተዳዳሪ ተሾመ ብሎ መዝለልና መቦረቅ ይቻል ይሆናል። ነገር ግን ያንን ሕዝብ ዳግም ለአደጋ የሚያጋልጥ ኃይል ሊኖር እንደማይችል በእምነት መናገር እችላለሁ። የወልቃይት ሕዝብ የsurvival instinct፣ የResistance እና የ Collective Consciousness ታሪክ አለው። ምንም ብትሉን፣ ፍረጃችሁን ቀርቶ ሰይፍ ብታቀርቡ አናመነታም። እስከ ቀራኒዮ አብረን እንቆማለን። የሕዝቡን ሁለንተናዊ ነፃነት ከግለሰቦችና ከቁሳዊ ጥቅሞች ጋር ለማያያዝ ብትሞክሩም፣ የዚህ Campaign ዓላማ ለእኛ ግልጽ ነው። ጥቂቶችን ልታወዛግቡ ትችሉ ይሆናል፤ ነገር ግን በዚህ ዘመቻ የምትፈጥሩት ታምር አይኖርም። የሕዝብ ሕልውና ከግለሰቦች ፍላጎት በላይ ነው። የወልቃይት ጉዳይም የዘመቻ መሳሪያ ወይም ካርድ ሳይሆን የሕዝብ ሕይወትና የታሪክ ፣ የህልውና ጉዳይ ነው! 🙏 በአማረ አሰፉ✍🏼 @media_guna40320
1
6
3
11
891
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
"የባሪያም ባሪያ እንደሆናችሁ አደረጓችሁ!!" bc ጠሚዶ is የክሕደትና የባርነት ካምፕ😎 #RejectTheEnemiesAlliance
4
5
2
14
1,504
እንዴት አደርህ ባላሃገሩ ዐምሐራ 💛🍃
1
3
11
203
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
የጠሉህ ይጠሉ ብድሩ ይድረሰው‼️
3
3
97
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
Millions of Amhara families and Ethiopian Orthodox Christians are surviving war, massacres, and hunger out of sight of global cameras and headlines. Mothers trying to feed their children, elders praying over the ruins of their churches, and people wondering if anyone outside is listening or even cares. medium.com/@sovereign_voice/…
1
30
2
35
1,375
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
የዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ መነሻ ትርክት! የዐማራ የህልውና ትግል የሰው ልጆች በሕይወት የመኖር መብት ትግል ነው :: ስርዓት ተኮር የሆነው የዐማራ የዘር ጭፍጨፋ የተወለደው ዐማራ የብሄረሰቦች ጨቋኝ ኢትዮጵያም የብሄረሰቦች እስር ቤት ነች በሚል ጥራዝ ነጠቅ ትርክት ነው :: በዚህ ማለትም ዐማራ ብሄረስቦችን ጨቁኗል በሚል ትርክት በተነሳዉ የተማሪዎች እንቅስቃሴ የተፈጠሩት የፖለቲካ ድርጅቶች ሁሉ እርስ በእርስ የተታኮሱትን ጨምሮ ማለት ነው የተስማሙበት የትግል መነሻ ነበር :: በወቅቱ ዐማራ ሌሎችን ብሔሮች ጨቁኗል ብለው ካመኑት የፖለቲካና የትጥቅ ትግል ድርጅቶች መካከል ኢሕአፓ :መኢሶን :ሰደድ :ኦነግ : ትህነግ : ወዝሊግ : ኢጭአት : መኢሶን : ሻዕቢያና ሌሎችም ይገኙበታል :: ለዚህ ነው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር በፀረ ዐማራ ትርክት ያጠነጠነ ነው የምንለው :: በአንድም በሌላም መንገድ አሁንም የዐማራን የህልውና ትግል መድፈቅም መቆጣጠርም የሚፈልጉት እነዚያው የዐማራ ጨቋኝ ነው ትርክት ባለቤቶች ናቸው :: ዐማራ ሕልውናውን የሚያረጋግጠው ይህንን ትርክት ከስሩ ነቅሎ መጣል ሲችል ብቻ ነው :: Stop #AmharaGenocide
7
1
10
352
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
A powerful tribute to courage, conviction, and unwavering commitment to truth. True leadership is measured not by changing seasons or shifting alliances, but by standing firm in one’s principles and remaining committed to the people. Respect to Eskinder Nega.
Truly a Wonder (A Tribute to Patriot Fano The Great Eskinder Nega) Casting out all fear... armored with his grace, Standing with the people... sacrificing in their place. Seasons keep on changing... people turn and bend, But the path of truth... never changes to the end.
3
3
66
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ retweeted
ከሀዲዎች ቀስት፣ ደጋግሞ ቆስሎ፣ ደጋግሞ ማገገም በግፍ ምድር፣ ፍትህን ፍለጋ፣ ስለ ወገን መታመም እንደ ሰንደቅ ከፍ ብሎ በክብር መቅለም አረ! እንደምን ተቻለህ... ወንድማለም?
በከሀዲዎች ቀስት፣ ደጋግሞ ቆስሎ፣ ደጋግሞ ማገገም በግፍ ምድር፣ ፍትህን ፍለጋ፣ ስለ ወገን መታመም እንደ ሰንደቅ ከፍ ብሎ በክብር መቅለም አረ! እንደምን ተቻለህ... ወንድማለም?
3
11
14
562