Elshaday (@Elshaday2014) profile picture
Joined July 2021
Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)Photo by Elshaday (@Elshaday2014)
As we inaugurate #Ethiopia’s Science Museum; launch a technology exhibition & open the first PanAfrican AI conference today, all are essential for networking, learning & co-creating across the continent, as we strive to empower Africa through digital transformation.- PM AbiyAhmed
17
22
ጳጉሜን በመደመር!! በሰላማችን አንደራደርም!
4
16
"የጠነከረች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው የብልፅግና ጉዞ አዎንታዊ ሚናችንን እንወጣ።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
11
27
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ እየተገመገመ ነው።
18
40
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን መርቀው ከፈቱ የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተመርቋል።
13
26
በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን የማካለሉ ስራ የህዝቦችን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ላይ ተደረሰ በሚያጠናክርና መልኩ እንዲተገበር ማድረግ ነው፡፡
እንኳን አደረሰን!! ፅዱና ምቹ የአየር ንብረት ለኢትዮጵያችን!! የ2014 የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ነገ ይጀመራል!! #ኢትዮጵያን እናልብሳት #አረንጓዴ አሻራ
'በህዝባችን ያላሰለሰ ተሳትፎ የሃገራችን ብልፅግና ይረጋገጣል!!' ኢትዮጵያዊያን ለአለማችን ስልጣኔ እንደምሳሌ የሚታዩ ናቸዉ። በተለይ አብሮ መኖርና ለለዉጥ አብሮ በመስራት ለኢትዮጵያዊያን ባህል ነዉ!
22
51
በአብሮነት እና በአንድነት የተገነባ ማህበረሰብ የሀገሩን ሉዓላዊነት አያስደፍርም። #አንድነት_ይለምልም!!
"#ኢትዮጵያን መንካት አይቻልም!!" - ጀኔራል አበባው ታደሰ
18
53
"ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለአፍሪካ የሚያደርገውን ሰብዓዊ ድጋፍ ሊያጠናክር ይገባል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለአፍሪካ የሚያደርገውን ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያጠናክር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ
1
24
56
''ኢትዮጵያን ነክቶ ያሸነፈ፣ የክብሯን ወሰን ያለፈ የለም!'' የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
4
43
2
85
የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ። ላለፉት ስድስት ቀናት "አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ - አዲስ ሀገራዊ እምርታ" በሚል ለከተማዋ ከፍተኛ አመራር ሲሰጥ የነበረው የስልጠና መድረክ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
23
46
"ኢትዮጵያን ለሚተናኮሉ ኃይሎች ህልማቸውን ወደ ቅዠት የሚቀይር አቅም ተፈጥሯል።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
3
36
1
91
መደመር የሚገለጥባቸው 3 ባህሪዎች 1ኛ ማሰባሰብ ዛሬ ላይ የሚገኙትን ሀሳቦች ሀብቶችና አቅሞች ማገናኘት ነው 2ኛ ማከማቸት በትናንት ሀሳብ አቅምና ሀብት ላይ የዛሬን መጨመር ማለት ነው 3ኛ ማካበት ለለውጥና ብልፅግና የሚያበቃ ወረት ማጠራቀም መቻል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 'የመደመር መንገድ' ከተሰኘው መጽሃፋቸው ሽያጭ በተገኘ ገንዘብ በአዋሬ አካባቢ ተለይተው ለታወቁ 23 ግለሰቦች የመኖሪያ ቤት ግንባታ ያስጀመሩበት መርሃ ግብር በፎቶ ፦
4
32
2
66
#በመቻቻል ተከባብሮ የመኖር ባህልና እሴትበማጎልበት የተሻለችና ለዜጎቿ የምትመች የበለፀገች ኢትዮጵያ በጋራ እንገነባለን! –ወ/ሮ አስናቁ ጌታቸው! የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ!
11
23
"ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሰን አደረሳችሁ!!" :-የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ሥ/አስፈፃሚ ኮሚቴ
14
32
"ብልፅግና ተግተን ለፍተን የሚሳካ ነገር ነው። ማንም ይደግፈናል እንጂ እኛን ተክቶ ብልፅግናን አያረጋግጥልንም። እኛ ስንተጋ፣ ተከታዬቻችን ሲተጉ፣ ህዝባችን ሲተጋ በዛ ድምር ውጤት ነው ኢትዮጵያ ከርሃብ ወጥታ ወደ ብልፅግና የምትሄደው