Nade hamidino Shifa retweeted
የሀገር ሉዓላዊነትና ክብር ሲባል አንደኛው መገለጫ ከተረጂነት መውጣት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
t.me/WALTATVEth/39971
Nade hamidino Shifa retweeted
"እንኳን ለራሳችን ለሌሎች የሚተርፍ ስንዴ ማልማት እንችላለን፤ ለዚህም መንገዱን ጀምረነዋል። በሄክታር በትንሹ 40 ኩንታል የሚመረትበት የሱማሌ ክልል ለዚህ ትልቁ ማሳያ ነው።”
ጠ/ሚኒስተር አቢይ አሕመድ (ዶ/ር) @AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie #DisarmTPLF
Nade hamidino Shifa retweeted
የሀገራችን የነገ ተስፋዎች ሆይ
ኢትዮጵያ እናንተን ስታይ ተስፋ ነው የሚታያት። ይህ የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ።
Nade hamidino Shifa retweeted
ትክክል ጆሮ ካለህ ስማ ህዝቤ መከባበር አብሮ የመኖር ቁልፍ ነው
#EthiopiaPrevails
#nomore
Nade hamidino Shifa retweeted
#አዲስ_መረጃ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የትግራይ 7ኛዋ ከተማ በጥምር ጦሩ ተያዘች!!
Nade hamidino Shifa retweeted
የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባችንን አካሂደናል። ባለፈው ዓመት የሚያበረታታ የወጪ ንግድ አፈጻጸም፣ ቀጥተኛ የውጭ ሙዓለ ነዋይ ፍሰት መጨመር ታይቷል።
ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
Nade hamidino Shifa retweeted
''አመራር የመራው የቴክኖሎጂ ውንብድና ነው ያጋጠመን፤... የቤት ስርቆት ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ፍላጎት ጭምር ያነገበ።''
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
@aa_prosperity @prosperity2022 @w9_Prosperity @AdamAbebe
Nade hamidino Shifa retweeted
ስተሳሰብን የመለወጥ ከባድ ትግል ቀልጣፋና ግልፅ የተግባር አውድ ለመፍጠር ሲባል በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚደረገውን ጥረት ማጠናከር እና ገንቢና ደጋፊ የህዝብ ተሳትፎ በማጎልበት ለጠንካራና የበለፅገች ሀገር ግንባታ አቅማችንን እናውል
Nade hamidino Shifa retweeted
Constructing #GERD and providing electricity to every Ethiopian comes down to ensuring a dignified life for all. The desire for a dignified life, a dignified country, a dignified present and future lies at the heart of Ethiopia’s endeavour. #GERD4All #ColorsOfUnity
Nade hamidino Shifa retweeted
አሻራችን ለትውልዳችን
@HItefa ችግኝ የሚተክል ማህበረሰብ ዉሃ አይጠማውም ኢነርጂ አያጥረውም!!!
የኢፌድሪ ዉሃና ኢነርጂ ሚኒስትር

























